Fana: At a Speed of Life!

የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ የምስራቅ አፍሪካን የንግድ ትስስር እንደሚያቀላጥፍ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ የምስራቅ አፍሪካን የንግድ ትስስር እንደሚያቀላጥፍ ተገለፀ፡፡ የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ እና በቀጣይ እውን የሚሆኑ ፕሮጀክቶች የምስራቅ አፍሪካን እና አካባቢውን የንግድ ትስስር በማቀላጠፍ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለወጣቶች የተሰራጨው የተዘዋዋሪ ብድር ከእቅድ በታች ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የተሰራጨው የተዘዋዋሪ ብድር ዝቅተኛ መሆኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቴክኒክ ሙያ ኢንተርፕራይዞች ልማት መመሪያ አስታውቋል። ለ745 ወጣቶች በዞኑ 74 ሚሊየን 545 ሺህ 36 ብር…

በአውስትራሊያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ዳግም ማገርሸቱ ተሰምቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት እንደ አዲስ ዳግም ማገርሸቱ ተሰምቷል፡፡ ይህን ተከትሎም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ከግዛት አስተዳዳሪዎች ጋር አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጋቸው ነው የተገለጸው፡፡ በውይይታቸው እንደ አዲስ…

በአሰላ ከተማ የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎቱ በወጣቶችና በተለያዩ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በይፋ ተጀምሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ ከ6ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞችን ለማሳተፍ መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡…

የማዕከላዊ ጎንደር ዞንና የጎንደር ከተማ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በምርጫው አፈጻጸም ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞንና የጎንደር ከተማ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አፈጻጸም ዙሪያ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ስምንት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ናቸው የተሳተፉት፡፡…

የዓለም ባንክ ለደቡብ ሱዳን የ113 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለደቡብ ሱዳን የ113 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በደቡብ ሱዳን ያለውን የምግብ እጥረት ለማቃለል ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና የአካባቢውን አርሶ አደሮች ለመደገፍ የሚውል መሆኑም ነው የተገለጸው።…

የህዝብን ድምፅ የበላይነት አክብሮ እንደሚንቀሳቀስ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዴሞክራሲ ለሀገሪቱ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ የህዝብ ድምፅ የበላይነትን አክብሮ እንደሚንቀሳቀስ በሲዳማ ክልል 12 የፖለቲካ ፖርቲዎች በአባልነት የያዘው የጋራ ምክር ቤት አስታውቋል። የጋራ ምክር ቤቱ 6ኛው ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ በሀዋሳ…

ለዘላቂ ሠላምና ልማት አብሮነታችንንና አንድነታችንን እናጠናክራለን- የቡለን ወረዳ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በይቅርታ ተሻግረን ለዘላቂ ሠላምና ልማት አብሮነታችንና አንድነታችንን አጠናክረን እናስቀጥላለን ሲሉ በእርቀ ሰላም ኮንፈረስ ላይ የተገኙ የቡለን ወረዳ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታትና…

የበጀት ዕቅዱ ለዋጋ ንረት ትኩረት እንዲሰጥ ኮሚቴው ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የበጀት ዕቅዱ ለዋጋ ንረት ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቋል፡፡ ኮሚቴው ከገንዘብ ሚኒስቴር አስረጂዎች ጋር ባካሄደው የውይይት መድረክ አዲሱ የበጀት ዕቅድ ለዋጋ…

በክረምቱ በትምህርት ዘርፍ 25 ቢሊየን ብር የሚገመት የዜግነት አገልግሎት ይከናወናል – ዶክተር ቶላ በሪሶ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በክረምቱ ወቅት በትምህርት ዘርፍ 25 ቢሊየን ብር የሚገመት የዜግነት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማከናወን ታቅዶ ወደ ተግባራዊ ስራ መገባቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ አስታወቁ። ዶክተር ቶላ በሪሶ…