ዓለምአቀፋዊ ዜና የአዘርባጃን አውሮፕላን አደጋ የተከሰከሰው “በውጫዊ ጣልቃ ገብነት ነው” ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዘርባጃን አየር መንገድ በካዛኪስታን የተከሰተው የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ መንስዔ “ከውጭ የተፈጸመ አካላዊ እና ቴክኒካዊ ጣልቃ ገብነት ነው” ብሏል፡፡ አውሮፕላኑ ከውጭ የመጣ ጣልቃ ገብነት ከገጠመው በኋላ መከስከሱን አየር መንገዱ ገልጿል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማሕበረሰቡ ለመቀላቀል ያለመ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር በክልሉ ያሉ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማሕበረሰቡ መቀላቀልና መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ምክክር አካሂዷል። ለአተገባበር እንዲረዳም የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዕቅድ፣ የፕሮግራም ይዘት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ለዓይነ ስውራን የመነፅር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በደብረ ብርሃን ከተማ ለ250 ዓይነ ስውራን ዘመናዊ የማንበቢያ መነፅር ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉ 113 ተማሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸውን እና ቀሪዎቹ መምህራን እንዲሁም የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው ተብሏል፡፡ መነፅሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በ67 ከተሞች የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ67 ከተሞች ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት ለማቅረብ የሚያስችለውን ዘመናዊ የ4ጂ LTE የሞባይል አገልግሎት አስጀመረ፡፡ የ4 ጂ LTE ኔትወርክ ማስፋፊያው በከተሞቹ በማደግ ላይ የሚገኘውን የደንበኞቹን ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና 422 ሺህ 842 ሰዎች የኮደርስ ስልጠና በመውሰድ ላይ መሆናቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ 422 ሺህ 842 ሰዎች ስልጠናውን በመውሰድ ላይ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ የኢኒሼቲቩን አተገባበር ለመከታተል እና ለመደገፍ ለተቋቋመው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ የ1 ሚሊየን ዶላር የግዢ ጨረታ ሂደት ተቋረጠ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ የ1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የግዥ ጨረታ ሂደት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ በሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማኅበር ሊከናወን የነበረውን የ1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሶላር…
ቴክ ናሳ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩር ማሳለፍ መቻሉን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ፓርከር ሶላር ፕሮብ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩር ለማሳለፍ ያደረገው ጥረት መሳካቱን አስታውቋል፡፡ ናሳ መንኮራኩሩ ከጸሃይ በቅርብ ካለፈ በኋላ "ደህንነቱ የተጠበቀ" መሆኑን እና የተሳካ ተልዕኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሳሪያ በሀይማኖት ተቋም ውስጥ ቀብሮ በመሸሸግ የተከሰሱ የአል-ሻባብ አባላት በ18 ዓመት እስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር መሳሪያ በሀይማኖት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ ቀብሮ በመሸሸግ የተከሰሱ የአል-ሻባብ አባላት እስከ 18 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ ጅግጅጋ ተዘዋዋሪ ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጥቷል። በፍትህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታን እስከ መጋቢት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ16 ሔክታር ላይ መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታ 71 በመቶ ተጠናቅቋል፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኮሎኔል መሐመድ አሰን (ኢ/ር) እንዳሉት÷ ከ14 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የተከሰተው በተለምዶ ሲኖ ትራክ በሚል የሚታወቅ የጭነት ተሸከርካሪ እና የህዝብ ማመላለሻ ሚኒ ባስ በመጋጨታቸው መሆኑ ተነግሯል፡፡ በአደጋው…