የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል አዳዲስ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እንዲዳረሱ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እንዲስፋፉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ። ቋሚ ኮሚቴው በትግራይ ክልል የሚገኙ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቋማት ላይ የመስክ ምልከታ እያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንቀጥቀጡ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደረሰባቸው ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋቢ ረሱ ዞን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸው ነዋሪዎች ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ አስገድዷል፡፡ በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሩ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም የሚሲዮኑን የሥራ ሂደት መመልከታቸውን የኤምባሲው መረጃ አመላክቷል፡፡ ከጉብኝታቸው በኋላም የሚሲዮኑ የቅንጅት ሥራዎች ላይ ውጤታማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ኮሪያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 176 ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ላይ በደረሰ አደጋ የሟቾች ቁጥር 176 መድረሱ ተገለጸ። 175 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሠራተኞችን አሳፍሮ ከታይላንድ ባንኮክ ወደ ደቡብ ኮሪያ ሲበር የነበረው አውሮፕላን ሙአን ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት በዘመቻ መልክ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። ክትባቱ የሚሰጠው ዕድሜአቸው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆኑ ከ177 ሺህ 900 በላይ ሴቶች…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 6 ጨዋታዎች ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ሥድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህም መሠረት 11 ከ30 ላይ ሌስተር ሲቲ በሜዳው የአምናውን ሻምፒየን ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡ እንዲሁም በተመሳሳይ ምሽት 12 ሠዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገና በላሊበላ እንደወትሮው ሁሉ በድምቀት ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገና በዓልን እንደወትሮው ሁሉ በላሊበላ ከተማ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር መልካሙ አዳም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የዝግጅት ሥራዎችን የሚከውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ኮሪያ በአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ቢያንስ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ። 175 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን ከታይላንድ ባንኮክ አሳፍሮ ደቡብ ኮሪያ የደረሰው አውሮፕላን ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ አመሻሽ ላይ በሬክተር ስኬል 5 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመሻሽ 12 ሠዓት ከ26 ላይ በፈንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 5 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ በተደጋጋሚ እየተስተዋለ መሆኑንም ነው በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 310 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 310 ኢትዮጵያውያን ባለፉት 15 ቀናት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖች ድጋፍ የማድረግ እና ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ…