የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለዩኒየኖችና ማኅበራት ደረሰ Yonas Getnet Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የመኸር ወቅት የሚውል 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዩኒየኖችና ማኅበራት መድረሱን የኦሮሚያ ክልል ኅብረት ሥራ ማስፋፈያ ኤጀንሲ አስታወቀ። ማዳበሪያው በጊዜ በመድረሱ ሥርጭቱም በአግባቡ እየተከናወነ መሆኑን…
Uncategorized በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ ድጋፍ ይደረጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት 10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና የመምህራን የሳይንስና የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ "በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉህ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ356 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Yonas Getnet Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 356 ሺህ 935 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸው አስታውቋል፡፡ ሰሜን አዲስ አበባ 4 ሺህ 440፣ ባሌ ሮቤ 9 ሺህ 219 እና ሆሳዕና 14 ሺህ 83 ደንበኞች አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘርፉ ለሀገሪቱ ትላልቅ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም የላቀ አስተዋፅኦ አበርክቷል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ለሀገሪቱ ትላልቅ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም የላቀ አስተዋፅኦ አበርክቷል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስቴሩ እና ተጠሪ ተቋማት በ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ተስፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ካዛንቺስ ዛሬ የጋራ ጥረት እና ለውጥ ሽልማታችን ሆኖ ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጎሳቆሉ እና በእጅጉ የተጎዱ ቤቶች እና ከባቢ መገኛ የነበረው ካዛንቺስ ዛሬ የጋራ ጥረት እና ለውጥ ሽልማታችን ሆኖ ተገኝቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከካሜሩን ለሚጓዙ ሃጃጆች የበረራ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ Yonas Getnet Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካሜሩን ለሚጓዙ ሃጃጆች እንዲሁም ወደ ያውንዴ እና ዱዋላ የሚያደርገውን መደበኛ የበረራ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል። የካሜሩን የግዛት አስተዳደር ሚኒስትር እና የሃጅ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፖል አታንጋ ንጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓኪስታን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን መልህቅ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። በፓኪስታን የሲያልኮት ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት በተዘጋጀው የቢዝነስ ፎረም ላይ በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) በአዲስ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በወሰደችው የአየር ጥቃት ከ500 በላይ የሁቲ አማፂያን መገደላቸው ተገለፀ Yonas Getnet Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን በሚንቀሳቀሱ የሁቲ አማጺያን ላይ በፈፀመችው የአየር ጥቃት የአማፂያኑ አዛዦችን ጨምሮ ከ500 በላይ ተዋጊዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ የሰነዓ ኢንፎርሜሽን ማዕከልን ጠቅሶ አል አራቢያ እንደዘገበው÷የአሜሪካ አየር ሀይል ለሳምንታት…
ስፓርት የዞን አምስት ወርልድ ቴኳንዶ ውድድር ተጀመረ Yonas Getnet Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የዞን አምስት ወርልድ ቴኳንዶ ውድድር መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው ይህ ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እየተካሄደ ነው። ውድድሩ በጁንየር፣ በካዴትና በሲንየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Yonas Getnet Apr 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን…