ካናዳ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እየሠራች መሆኗን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሽዋ ታባን እና የካናዳ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ቤንማርክ ዴንዴር ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይቱ የኢትዮጵያ እና ካናዳን ታሪካዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር…