የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች እያስመረቀ ነው Yonas Getnet Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለ3ኛ ጊዜ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ ወታደራዊና የጸጥታ ዘርፍ አመራሮችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Yonas Getnet Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 359 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሕገ መንግስቱ መታረቅ እና መስተካከል ያለበትን ጉዳይ ለማስተካከል ዝግጁ ነን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዋና እና ወሳኝ ጉዳዮች ሕገ መንግስቱ መታረቅ፣ መስተካከል ያለበትን ጉዳይ ለማስተካከል ዝግጁዎች ነን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስና ለማስፋፊያ አምራች ኢንዱስትሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ አስረከቡ Yonas Getnet Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ እና ለማስፋፊያ አምራች ኢንዱስትሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ አስረክበዋል። ከንቲባዋ የንግዱን ማህበረሰብ እና አምራች ኢንዱስትሪዎችን ባወያየንበት ወቅት በቀረቡልን ጥያቄዎች መሰረት መልስ…
ቢዝነስ በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማዘመን እየተሰራ ነው Yonas Getnet Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 71 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ…
Uncategorized ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው – የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው አሉ። የምዕራብ ዕዝ የሕዳሴ ኮር ሶስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስንዴ የተገኘውን ውጤታማነት በሌሎች ምርቶች ለመድገም በትኩረት መስራት ይገባል – ሚኒስቴሩ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት እና የምግብ ሥርዓትን ለመገንባት የግብርና ዘርፉን ውጤታማነት ማጠናከር ይገባል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የግብርና ሚኒስትር አማካሪ አቶ ዜና አበበ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያ የማይበገር እና ዘላቂነት ያለው…
ስፓርት ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 35ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ሶስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በሊጉ ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ የሚገኙ ቡድኖች የተሳተፉባቸው ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ 9 ሰዓት ላይ ነው የተካሄዱት፡፡ በዚህ መሰረትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኡስማን ሱሩር Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ በክልሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር። አቶ ኡስማን ሱሩር በጉራጌና ስልጤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያን ስምና ክብር በዓለም ከፍ ለማድረግ ሊተጋ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ረገድ የኢትዮጵያን ስምና ክብር በዓለም ከፍ ለማድረግ ሊተጋ ይገባል አሉ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን 22…