ስፓርት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚችለው የጅማ ዩኒቨርሲቲ መዋኛ ገንዳ Yonas Getnet Jan 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው መዋኛ ገንዳ በፊፋ ስታንዳርድ የተገነባ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚችል ነው አለ የኢትዮጵያ ውኃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን። የፌዴሬሽኑ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሽመልስ ደፋር እንዳሉት÷ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው መዋኛ…
ፋና ስብስብ ባህላዊ እሴቶችና አብሮነትን የሚያጎላው የ“ዎናንካ አያና” በዓል Yonas Getnet Jan 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡርጂ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ዎናንካ አያና” በዓል የሕዝብን ባህላዊ እሴቶችና አብሮነትን በማጉላት አሰባሳቢ የወል ትርክትን የሚያጠናክር በዓል ነው አለ የቡርጂ ዞን አስተዳደር። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ትንሳኤ ዮሐንስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
ቴክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር 33 ሚሊየን ደረሰ Yonas Getnet Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ33 ሚሊየን በላይ ደርሷል አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ባለድርሻ አካላትና የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሳሚናስ ሰይፉ። ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ የፋይዳ ዲጂታል…
ቢዝነስ የቡና ሀብትን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ… Yonas Getnet Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ሀብትን የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ በትኩረት መስራት ይገባል አለ የቱሪዝም ሚኒስቴር። ሀገር አቀፍ የቡና ቱሪዝም ሴሚናር የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል Yonas Getnet Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…
ቢዝነስ 760 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Yonas Getnet Jan 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በተያዘው በጀት ዓመት 760 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል አለ። ሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…
ቴክ በቴክኖሎጂ ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመፍጠር… Yonas Getnet Jan 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቴክኖሎጂ ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመፍጠር የኢትዮ ኮደርስ ስልጠናን ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ መለሰ በየነ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የ5 ሚሊየን…
ቢዝነስ የዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብት 106 ቢሊየን ብር ደረሰ Yonas Getnet Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ የዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብት 106 ቢሊየን ብር መድረሱን ባንኩ አስታወቀ። የዘመን ባንክ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተገኙበት የባንኩ የስድስት ወራት እንቅስቃሴ ውይይት መድረክ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ Yonas Getnet Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ1 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል አለ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የ2018 በጀት ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ Yonas Getnet Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክርስቶፈር ላንዳው ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…