ጉባኤው ለአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ የሆኑ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ያደርጋል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ የሆኑ አጀንዳዎችን በጋራ ማስቀመጥ ላይ ትኩረት ያደርጋል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)።
ሚኒስትሯ ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 2ኛው የአፍሪካ…