Browsing Category
ቢዝነስ
3ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 3ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።
በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ፎረሙ “በህዝቦች፣ በፕላኔት እና በብልፅግና ላይ መዋዕለ ንዋይን” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው ።
የአፍሪካ…
ለአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ድጋፍ የሚውል የ20 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ድጋፍ የሚውል የ20 ቢሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱን የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ፥ ከኢስላሚክ ልማት ባንክ፣ ከምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ቢዝነስ ካውንስል እንዲሁም በቆዳ…
በኢትዮ ኬንያ ድንበር ማርሳቢት ግዛት ላይ ተጨማሪ የግብይይት ስፋራ ሊከፈት ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ እና የሰዎችን እንቅስቃሴ የበለጠ ለማሳደግ ከሞያሌ በተጨማሪ በማርሳቢት አካባቢ ተጨማሪ የመገበያያ ስፍራ ለመክፈት ዝግጅት ማጠናቀቋን አስታወቀች።
በማርሳቢት ግዛት አስተዳደር ጥያቄ እና ድጋፍ የሚቋቋመው…
የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንትና የንግድ ፎረም በሲሪላንካ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፎረም በሲሪላንካ ኮሎምቦ ከተማ ተካሄደ።
ህንድ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲና በኮሎምቦ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላ ፅህፈት ቤት በጋራ ትብብር ነው ፎረሙ ባለፈው ሳምንት በፈረንጆቹ የካቲት 6…
የኢትዮ-ካናዳ የጋራ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ-ካናዳ የጋራ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ
ፎረሙ በኢትዮጵያና በካናዳ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት ይበልጥ ለማሳደግ አላማ ያደረገ ነው።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ ጉዳዮች ዘርፍ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ማህሌት…
የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ በግማሽ በጀት ዓመቱ 21 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በግማሽ በጀት ዓመቱ 21 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
ቢሮው በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 23 ነጥብ 79 ቢሊየን ለመሰብሰብ አቅዶ የዕቅዱን 94 ነጥብ 46 በመቶ መሰብሰብ መቻሉን…
በአዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከአምራቾች ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በአዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከአምራቾች ጋር ተወያየ።
አዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡ ይታወሳል።
ይህን በተመለከተም ሚኒስቴሩ ከሚመለከታቸው የተለያዩ አምራቾች…
የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን 28 ሃገራት ማጽደቃቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ቀጠናን በመጭው ሐምሌ ወር በይፋ ስራ ለማስጀመር 54 ሀገራት መፈረማቸውን
የህብረቱ ኮሚሽን የንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር አምባሳደር ሙቻንጋ አልበርት ገለጹ።
ነጻ የንግድ ቀጠናውን ለመመስረት የተደረሰውን ስምምነት…
በ10 ሚሊየን ዶላር ለሚገነባው የመድሀኒት ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የመድሀኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
የመሰረት ድንጋዩ አፍሪቱር ፋርማኪዩር ማኑፋክቸሪንግ የኢንቨስትመንት ስራውን በኢንዱስትሪያል ፓርኩ ለመጀመር የሚያስችለው…
የቻይና ዩናይትድ ኢንቨስትመንት ቡድን በአዲስ አበባ የኢንዱስትሪ መንደር የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ዩናይትድ ኢንቨስትመንት ቡድን በአዲስ አበባ የኢንዱስትሪ መንደር የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር አክሊሉ ሀይለሚካኤል በኢንቨስትመንት ቡድኑ ፕሬዚዳንት ሰሂቼንግ ዣንግ ከተመራው ልኡክ ጋር በኢትዮጵያ…