Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ በ2013 በጀት አመት 29 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ ያለ ሲሆን በስድስት ወራት ውስጥ ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር…

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሠረት ፡- ቤንዚን 25 ብር ከ82 ሳንቲም…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከምስራቅ አፍሪካ ባንኮች መካከል የመጀመሪያውን ደረጃ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ባንኮች 1ኛ ደረጃ ደረጃ መያዙ ተነገረ፡፡ በተጠናቀቀው የአውሮፓውያን 2020 በጀት ዓመት አፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ 100 ባንኮች መካከል ደግሞ 17ኛ ደረጃ መያዙን ባንኩ አስታውቋል፡፡ ይህንን ደረጃ…

በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በበጀት አመቱ ግማሽ አመት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን አስታወቀ፡፡ በስድስት ወራት ውስጥ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ለማግኘት ታቅዶ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድና…

በአማራ ክልል ከ40 በላይ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት ቢኖሩም እሴት ጨምሮ ለገበያ በማቅረብ የሚገኘው ገቢ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ40 በላይ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት ቢኖሩም እሴት ጨምሮ ለገበያ በማቅረብ የሚገኘው ገቢ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት በክልሉ በብዛት ይገኙ እንጅ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለአካባቢው ማኅበረሰብ…

ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያ ከሁለት ዋና ዋና ምንጮች የውጭ ብድርና እርዳታ ለልማት ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ…

በቀን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሊትር የምግብ ዘይት የሚያመርተው ፋብሪካ በመጪው እሁድ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ የሚገኘው በቀን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር በላይ የተጣራ የምግብ ዘይት ማምረት የሚችለው የፌቤላ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በመጪው እሁድ ተመርቆ ምርቱን ለሀገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱ ተገለፀ። ፋብሪካው 30…

አስተዳደሩ በ6 ወር ውስጥ ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ6 ወር ውስጥ ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በዚህም የእቅዱን 93 በመቶ ማሳካት መቻሉን ነው የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሐመድ የተናገሩት፡፡…

ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ 46 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ የንግድ እና የማምረቻ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባካሄደው ክትትልና ቁጥጥር ህግ ተላልፈው በተገኙ 46 ድርጅቶች ላይ ከማስጠንቀቂያ እስከ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ2013 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በስድስት ወራት 640 ሚሊየን 707 ሺህ 116 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ፥ 596 ሚሊየን 444 ሺህ 660…