Browsing Category
ፋና ስብስብ
የአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ጭስ የኒውዝላንድን ሰማይ ባልተለመደ ሁኔታ ቀይሮታል
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 23፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ጭስ የኒውዝላንድን ሰማይን ባልተለመደ ሁኔታ ቢጫ ማድረጉ ተነግሯል፡፡
ከአውስትራሊያ ሰደድ እሳት የሚነሳው ጭስ 1 ሺህ 200 ማይሎች ርቆ ወደ ኒው ዚላንድ በመሰራጨት አካባቢውን ጭጋጋማ ከማድረጉ በላይ የቃጠሎ ሽታ መሽተት…
ዛሬ የፈረንጆቹን 2020 አዲስ ዓመት ያልተቀበሉ ሀገራት የትኛዎቹ ናቸው?
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ዛሬ በዓለም ዙሪያ በርካታ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን 2020 በድምቀት ተቀብለዋል።
ሆኖም ይህንን አዲስ ዓመት ሁሉም የዓለም ሀገር አልተቀበለውም። ማታዶር ኔት የተባለ ድረገፅ 2020 ላይ የማይገኙ ያላቸውን ሰባት ሀገራት ዝርዝር ይዞ ወጥቷል።…
100 ኪሎ ግራም ክብደት ማንሳት የቻለው የ11 ዓመቱ ታዳጊ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 100 ኪሎ ግራም ክብደት ማንሳት የቻለው የ11 ዓመቱ ሩሲያዊ ታዳጊ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡
አብዛኛዎቹ ታዳጊዎች ትርፍ ጊዜያቸውን እነደ ቪዲዮ ጌም በመሳሰሉ መጫዎቻዎች ያሳልፋሉ።
ከሩሲያ ገጠራማ ክፍል የተገኘው የ11 ዓመቱ ታዳጊ ቲሞፌይ…
ከሰዎች የበለጠ ድመቶች ያሉበት የሶሪያ ከተማ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶሪያ እና በሩሲያ ኃይሎች ለወራት ከፍተኛ የቦንብ ደብደባ ከተፈጸመ በኋላ የአማጽያን ቁጥጥር ስር የነበረችው የሶሪያ ካፍር ናባል ከተማ ከሰዎች የበለጠ የድመቶች መኖሪያ እንደሆነች ተነግሯል”
በቦምብ ድብደባ መጠለያ ያጣው የ32 ዓመቱ ሳላህ ጃር…
ከ1 ሺህ ዓመት በላይ እድሜ ያለው የማያ ስልጣኔ ቤተ መንግሥት በቁፋሮ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜክሲኮ የስነ ምድር ተመራማሪዎች ከ1 ሺህ ዓመታት በፊት የተገነባ ቤተ መንግስት በቁፋሮ ማግኘታቸውን አስታወቁ።
ቤተ መንግስቱ በማያ የሥልጣኔ ዘመን አገልግሎት ይሰጥ የነበረ መሆኑንም ባለሙያዎቹ ገልጸዋል።
ስድስት ሜትር ቁመት፣ 55 ሜትር…
ከ18 ቀናት በኋላ በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ በህይወት የተገኙት ዓሳ አጥማጆች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) 8 የኬንያ ዓሣ አጥማጆች ከ18 ቀናት በኋላ በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ በህይወት መገኘታቸው ተሰምቷል
ፖሊስ በሕንድ ውቅያኖስ ከ18 ቀናት ቆይታ በኋላ በተዓምር በሕይወት የተረፉ ስምንት ዓሳ አጥማጆች ማግኘቱን አስታውቋል።
ስምንቱ ኬንያውያን…
“የገና አባት” በመምሰል ባንክ የዘረፉት የ65 ዓመቱ አዛውንት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የገና አባት” በመምሰል ባንክ የዘረፉት የ65 ዓመቱ አዛውንት ብዙዎቹን አስገርመዋል።
65 ዓመቱ ዴቪድ ዋይን ኮሎራዶ ወደሚገኘው የአካዴሚ ባንክ በማቅናት ነው የ “ገና አባት” በመምሰል ዘረፋውን ያከናወኑት፡፡
አዛውንቱ ባንኩን ከዘረፉ…
ለ30 ዓመታት ፊቱ ከታፋው ጋር ተጣብቆ የቆየው ግለሰብ በተደረገለት ቀዶ ጥገና ቀጥ ብሎ መቆም ችሏል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሶስት አስርት ዓመታት ፊቱ ከታፋው ጋር ተጣብቆ የቆየው ግለሰብ በተደረገለት የተሳካ ቀዶ ጥገና ህክምና ቀጥ ብሎ መቆም መቻሉ ብዙዎችን አስደስቷል።
የ46 ዓመቱ ሊ ሁዌ ከ18 ዓመቱ ጀምሮ ለበርካታ ዓመታት ፊቱን ከታፋው ጋር በማጣበቅ…
በገና በዓል በቱሪስቶች የምትጨናነቀው የቤተልሄም ከተማ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ቁጥር ያላቸው ቱሪስቶች እየሱስ ክርስቶስ የተወለደበትን ቀን ለማክበር ወደ ቤተልሔም ከተማ ያቀናሉ፡፡
በዛሬው ዕለትም በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ተጓዦች እና ቱሪስቶች በእስራኤል እየሱስ ክርስቶስ በተወለደባት…
ሰራተኞች በመጸዳጃ ቤት የሚያሳልፉትን ጊዜ ለማሳጠር የተዘጋጀው የመጸዳጃ ወንበር ንድፍ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍቢሲ) ሰራተኞች ብዙ ጊዜያቸውን መጸዳጃ ቤት እንዳያበክኑ በሚል የተነደፈው መጸዳጃ ወንበር ብዙዎቹን እያወዛገበ ይገኛል፡፡
ረጀም እና ቀላል ስሜትን የሚፈጥር የመፀዳጃ ቤት ቆይታ ሰዎች ጋዜጣዎች እንዲያነቡ እና በስልኮቻቸው ኢንተርኔት እንዲጠቀሙ እድልን…