Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ለ1 ሺህ 400 ዓመታት የአክሱም ስልጣኔ የአስተዳደር ማዕከል የነበረ ከተማ በቁፋሮ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ1 ሺህ 400 ዓመታት የአክሱም ስልጣኔ የአስተዳደር ማዕከል የነበረ ቤተ ሰማዕቲ ከተማ በቁፋሮ ተገኘ። ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት አመታት ቁፋሮ ሲያካሂዱ የነበሩ ተማራማሪዎች ባሳተሙት የጥናት ውጤት ከተማውን በቁፋሮ…

አዛውንቷ በ80 ዓመታቸው ከዩኒቨርሲቲ በመመረቅ ህልማቸውን አሳክተዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ80 ዓመቷ አዛውንት ከአላባማ ኤ ኤንድ ኤም ዩኒቨርሲቲ በመመረቅ ህልማቸውን አሳክተዋል። ዶንዜላ ዋሽንግተን የተባሉት አዛውንት ኮሌጅ በመቀላቀል በ80 ዓመታቸው በሶሻል ወርክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ማግኘት ችለዋል።…

የተማሪዋን ህጻን ልጅ በማዘል የሶስት ሰዓት ትምህርት ያስተማረችው መምህርት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዋን ህፃን ልጅ በማዘል የሶስት ሰዓት ትምህርት ያስተማረችው መምህርት ተግባር ብዙዎችን አስገርሟል። በጆርጂያ ጉኔት ኮሌጅ የባዮሎጂ ትምህርት ክፍል አስተማሪ የሆነችው ረዳት ፕሮፌሰር ራማታ ሲሶኮ ሲሴ ሰሞኑን የሰራችው መልካም…

የዓለማችን ጥልቅ ስፍራ በአንታርክቲካ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ጥልቅ ስፍራ በምስራቅ አንታርክቲካ ተገኘ። በበረዷማው ክፍል የተገኘው ጥልቅ ስፍራ ከባህር ጠለል በታች 3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ጥልቀት አለው ነው የተባለው። አሁን በተመራማሪዎች የተገኘው ጥልቁ ስፍራ ከፈረንጆቹ…

ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጥቃት በፍርድ ቤት በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ አገኘች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጉዳት በፍርድ ቤት ክስ በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ ተከፍሏታል። ሺዮሪ ኢቶ የተባለችው  ጃፓናዊት ጋዜጠኛ በፈረንጆቹ በ2015 ላይ ራሷን በሳተችበት ወቅት ነበር ኒሪዮኪ ያማጉቺ  በተባለ…

ከአቶሚክ ቦምብ ከተረፉት የሂሮሽማ  ህንጻዎች  ሊፈርሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ1945 በጃፓን ሂሮሺማ ከተማ ከአቶሚክ ቦምብ  ፍንዳታ ከተረፉት ህንፃዎች ሊፈርሱ መሆኑ ተገለፀ። በጃፓኗ ሂሮሺማ  ከተማ በአውሮፓውያኑ በ1945 በአቶሚክ ቦምብ ፍንዳታ ወቅት ከተረፉት ህንጻዎች መካከል  ሁለት ህንፃዎችን…

ቃሪያን መመገብ  በልብ በሽታ እና በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ የመሞት አደጋን ይቀንሳል- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ላይ በየቀኑ የማይጠፋው ቃሪያ ከሚፈጥረው የማቃጠል ስሜት ባሻገር የራሱ የሆነ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ በአንድ አንድ የዓለም ሀገራት ከምግብነት ባሻገር ሰዎች ከበሽታ ለማገገም…