የሴቶች የስትሮክ ተጋላጭነት
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ በተለያዩ ምክንያቶች በአንጎል ዉስጥ የደም ፍሰት ችግር ሲያጋጥምና የአንጎል ክፍል ሲጎዳ የሚፈጠር የጤና እክል ነው፡፡
ክስተቱ ወደ አንጎል የሚሄደዉ የደም ቧንቧ በመዘጋቱ ምክንያት የአንጎል ክፍል ረዘም ላለ ጊዜ ያለ ደም ሲቆይ(Ischemic…
ፓርኪንሰን በሽታ ምንድነው?
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕሙማኑ ከቁጥጥራቸው ውጪ ሰውነታቸው እንዲንቀሳቀስ ወይም እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው ህመም ፓርኪንሰን ይባላል፡፡
የአንጎል ውሥጣዊ ሥርዓት ላይ በሚከሰት መዛባት እንደሚመጣ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በዚህ ህመም የተጋለጡ ሰዎች ሚዛናቸውን…
ጥቂት መድኃኒትን በትክክል ስላለመውሰድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡
በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…
የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ምንነት፣ መንስኤ እና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን በባክቴሪያና ቫይረስ የሚመጣ በመካከለኛው የጆሮ ክፍል የሚከሰት ህመም ነው፡፡
የህጻናት ስቴሻሊስት ዶክተር ቃልኪዳን ቤዛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ፥ የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ህመም…
የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምንነት፣ መንስኤና መከላከያው
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን ጫፍ ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት ነው፡፡
ለማህፀን በር ካንሰር ተጋላጭ የሚሆኑት እነማን ናቸው?
ማንኛውም የግብረ ስጋ ግንኙነት ፈጽማ…
መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት አምራቾችን ለማበረታት ጥረት እየተደረገ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት አምራቾችን ለማበረታት ብዙ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡
መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የሚያስችል የጥናት ውጤት በጤና ሚኒስቴር ለሚመራው የመድሐኒት…
የቫይታሚን ዲ እጥረት ስለሚያስከትለው የጤና ዕክል ምን ያህል ያውቃሉ?
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም የሕብረተሰብ ክፍል ማለትም (ሕጻናት፣ ወጣቶች፣ አዛውንቶች) በቫይታሚን ዲ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡
በአብዛኛው የከተማ ነዋሪዎች ፀሐይ የመሞቅ ልምዳቸው ዝቅተኛ ስለሆነ ለቪታሚን ዲ እጥረት የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ…
የዓይን መንሸዋረር ምልክቶችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይን መንሸዋረር ማለት የዓይን ጡንቻዎች ሚዛን መሳት ማለት ነው፡፡
የህጻናት የዓይን ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር አዲሱ ወርቁ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ እያንዳንዱ ዓይን ስድስት ጡንቻዎች አሉት ብለዋል፡፡
እነዚህ…
የህጻናት የቆዳ አስም ምንነትና መንስኤ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናት የቆዳ አስም በተለያዩ ምክንያቶች የህፃናት ቆዳ በሚቆጣ ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ቃል ኪዳን ቤዛ÷ ህመሙ በብዛት ከአምስት ዓመት በታች በሆኑ…
የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ደም ለገሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡
የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ሄኖክ ሰይፈ÷ ሆስፒታሉ በዘርፉ የካበተ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ስፔሺያሊስት…