የትራኮማ በሽታን ለማጥፋት የተሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የትራኮማ በሽታን ለማጥፋት የተሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ የትራኮማ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋ ላለፉት 10 ዓመታት በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን አስታውሷል፡፡
በዛሬው ዕለትም የተመዘገቡትን…
የኩላሊት ጠጠር በአብዛኛው እነማንን ያጠቃል? ሕክምናስ አለው?
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ጠጠር በኩላሊት ውስጥ የሚገኝ ከአሸዋ ቅንጣት እስከ የጎልፍ ኳስ ያህል መጠን ሊኖረው የሚችል እና መደበኛ ያልሆነ ቅርጽ ያለው ጠንካራ ክምችት (ክሪስታል) መሆኑ ይነገራል፡፡
• የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው?
እንደ ሕክምና ባለሙያዎች…
የልብ ህመም
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው።
ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…
የጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ሴክተር የመንግሥት እና የግሉን ዘርፍ ቅንጅት አጠናክሮ የጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ ውይይት ተካሄዷል፡፡
በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፣ የኢትዮጵያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን…
ቀይ ሥር ለጤና ከሚሠጠው ጥቅም ምን ያህሉን ያውቃሉ?
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ከፍተኛ ጥቅም ከሚሠጡ አትክልትና ሥራሥር ተክሎች አንዱ ቀይ ሥር ነው፡፡
ቀይ ሥር በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ከበርካታ ጥቅሞቹ መካከልም÷ ዕይታን ለማሻሻል፣ የጉበት ሥብን (ኮሌስትሮል)…
በጤና ተቋማት የሚታየውን የደም እጥረት ለማቃለል ሕብረተሰቡ ደም እንዲለግስ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት በደም አቅርቦትና ፍላጎት መካከል የሚታየውን ልዩነት ለማጥበብ ህብረተሰቡ ደም የመለገስ ተግባሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች የሚገኙ የደም ባንክ ሃላፊዎች ጠየቁ።
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የጎባ ደም ባንክ ዳሬክተር…
የስትሮክ ምንነት?
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ የአንጎል የደም ሥሮች ደም የማዘዋወር ሥራቸውን ሲያቋርጡ ወይም በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛና አደገኛ የሕመም ሁኔታ ነው።
ስትሮክ በገዳይነት ከሚታወቁት የህመም አይነቶች አንዱ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።…
ጤናማ ህይወትን ለመምራት
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ መሆን ማለት በአዕምሮ፣ በአካልና በስሜት ሙሉ ጤንነት ሲሰማን ማለት ነው፡፡
ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል በበሽታ እንዳንጠቃ ከማገዙም በላይ ጤናችን ስንጠብቅ ለራሳችን ያለን ግምት መልካም እንደሚሆን የተለያዩ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡…
ስለመንፈስ ጭንቀት ምን ያህል ያውቃሉ?
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንፈስ ጭንቀት በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል የአዕምሮ መታወክ ችግር ነው፡፡
ጭንቀት ለማሳካት የምንፈልጋቸው ነገሮች ከዓቅም በላይ ሲያሳስቡን እና ስናውጠነጥን የሚፈጠር ከገደብ ያለፈ ስሜት ነው፡፡
የመንፈስ ጭንቀት…
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በስኬት ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ተገለጸ፡፡
ሕክምናው የተደረገላቸው ታካሚ ድንገት በዕለት ሥራቸው ላይ ሳሉ ከፍተኛ የራስ…