በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬ የመመገብ አስፈላጊነት
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬን መመገብ በርካታ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ በዘርፉ የተካሄዱ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡
በእርግዝና ወቅት የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፅንሱ ጤናማ ሆኖ በሚፈለገው መጠን እንዲያድግና የእናት ጤንነትም እንዲጠበቅ ስለሚያግዝ ፋይዳው…
ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ ልዑክ ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ መንግስት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱም በሀገራቱ መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብር በማንሳት ከ100 ዓመታት በላይ አገልግሎት…
ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በመቀሌ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አማኑኤል ሀይሌ ÷ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ስራ ላይ ትኩረት…
የውድድር ስነ ልቦና
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውድድር ስነ ልቦና እንደዘርፉ ባለሙያዎች ትንታኔ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡
ውድድር ሰዎች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ለማነሳሳት እንደሚረዳና አውጥተውም እንዲያሳዩበት እድል የሚፈጥር መሆኑ ይነገራል፡፡
ሆኖም የውድድር መንፈስ እንደጥቅሙ ሁሉ…
ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር እንደሚቻል ያውቃሉ?
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን የምንከላከልባቸው እና ከተከሰተ በኋላም ያለምንም መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች እንዳሉ በዘርፉ የተጠኑ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡
የደም ግፊት ማለት ልባችን ደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ለማሰራጨት ሲል በደም…
በነቀምቴ 18 ኪሎ ግራም እጢ ከአንዲት ወጣት በቀዶ ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል 18 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ከአንዲት 22 ዓመት ወጣት በቀዶ ሕክምና ማስወገዱን ገለጸ።
ታካሚዋ በምስራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ ነዋሪ ስትሆን ፥ በተለያዩ ጤና ተቋማት ሕክምና ስትከታተል…
የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡
የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷…
የሕጻናት የምግብ ፍላጎት መቀነስና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለው የምግብ ፍላጎት መቀነስ ችግር በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ህጻናትን ለምግብ ፍላጎት መቀነስ ከሚዳርጓቸው ምክንያቶች መካከል ፦ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ በተለያዩ ህመሞች ምክንያት…
ለዛሬ ብቻ የማሰብ ሥነ – ልቦና እና ተጽዕኖው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ገፊ ምክንያቶች ለዛሬ ብቻ ደስታቸውን የሚፈልጉ፣ ለነገ የማያስቡ እና ለነገ ይሆናል የማይሉ ሰዎች ችግሩ ይዞባቸው የሚመጣው ተጽዕኖ ይኖራል፡፡
የሥነ ልቦና ባለሙያው ካሌብ ታምራት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ለዛሬ ብቻ የማሰብ…
የጨጓራ አልሰር ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለምዶ የጨጓራ አልሰር (Peptic ulcer disease) ወይም የጨጓራና የትንሹ አንጀት መጀመሪያ ክፍል መላጥ፣መቦርቦር ወይም መቁሰል የሚከሰተው በጨጓራ በሚመነጭ አሲድ ምክንያት ነው።
የቀዶ…