Fana: At a Speed of Life!

የጥርስ ጤና አጠባበቅ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥርስዎን በቀን ሁለት ጊዜ ጠዋትና ማታ በመቦረሽ የጥርስዎን ጤንነት መጠበቅ ይገባል፡፡ ጥርስዎን በትክክለኛው መንገድ መቦረሽ የጥርስ ንፅህና እንዲጠበቁ እንዲሁም መቦርቦር እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን ለማስወገድ ያስችላል።…

ህጻናት ላይ የሚከሰተው የዐይን ካንሰር ምልክቶች እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይን ካንሰር (ረቲኖብላስቶማ) በዓይን የኋላኛው ክፍል ብርሃን መቀበያ ረቲና የሚነሳ የካንሰር ዓይነት ነው፡፡ የህጻናት የዓይን ካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር አዲሱ ወርቁ ህጻናት ላይ ስለሚከሰተው የዓይን ካንሰር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆዳ የሙቀት መጠንን መቆጣጠር ብቻ ሳይሆን ጤናማ፣ ጠንካራ እና ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ ከበሽታ፣ ከኢንፌክሽን፣ ከፀሀይ እና ከሌሎች የከባቢ አየር ንጥረ ነገሮች ይከላከላል። ስለሆነም የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ የትኞቹ የቆዳ እንክብካቤ…

ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንዴት ተፈጥሯዊ ስሜት እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የሥነ-ልቦና ባለሙያው ሔኖክ ኃ/ማርያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የንዴት ስሜትን አስመልክተው ቆይታ አድርገዋል፡፡ የሥነ-ልቦና ባለሙያው እንደሚገልጹት የንዴት ስሜት መጥፎ…

የደም ማነስ መንስኤ፣ ምልክቶች እና መፍትሔው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ (Anemia) የሚከሰተው ቀይ የደም ሴሎች በበቂ መጠን ሳይኖሩ ሲቀር ነው:: የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች፣ ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ መሆኑ…

ስኳር ያላቸውን ምግቦች መመገብ ቢያቆሙ ምን ይፈጠራል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓት ስንከተል ከምግባችን ዝርዝር ውስጥ በመጀመሪያ ማውጣት የምንፈልገው ሥኳርንና የሥኳር ይዘት ያላቸውን ምግቦች ነው፡፡ በአንፃሩ ከሸንኮራ አገዳ ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ የምናገኛቸውን የተፈጥሮ የሥኳር ይዘቶች በመጠኑ መጠቀም…

ግላኮማ – ሁለተኛው የዓይነ ስውርነት መንስዔ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የዓይን ሕመም በዓይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን፥ በዓይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በዓይን የሚታዩ ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዓይን ነርቭ የሚጎዳ ሲሆን፥ ይህም…

የወር አበባ ጊዜ ህመም አይነቶች፣መንስኤ እና መፍትሄ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወር አበባ ጊዜ ህመም (Dysmenorrhea) የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ የሚከሰት ህመም ነው፡፡ ህመሙም ለሁለት እንደሚከፈል ነው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ…

የሳንባ ምች ምልክቶች፣ መከላከያ መንገድና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ምች ከየትኛዉም በሽታ በባሰ ሁኔታ በርካታ ህፃናትን ለሞት የሚዳርግ ቢሆንም ዛሬም ትኩረት የተነፈገው በሽታ ሆኖ ይገኛል፡፡ በሽታው ከአንድ ወር እስከ አምስት አመት ዕድሜ ላላቸዉ ህፃናት ቁጥር አንድ የሞት መንስኤ መሆኑም…

ስለሄፓታይተስ ምን ያሕል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይቲስ የጉበት ቁስለት በመባል የሚታወቅ ሲሆን ጉበታችን በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢ-ተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡ ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣…