በኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ዙሪያ ለ5 ዓመታት የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ዙሪያ ለአምስት ዓመታት የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና የማኔጅመንት ሳይንስ ፎር ሄልዝ የተባሉ ድርጅቶች አማካኝነት ተግባራዊ እንደሚደረግም ተጠቅሷል፡፡
ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ…
የልብ ጤንነትን የሚጎዱ ሁኔታዎች የትኞቹ ናቸው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የጤና ሁኔታዎች እና የአኗኗር ዘይቤዎች የልብ ህመም ተጋላጭነትን ሊጨምሩ ይችላሉ።
ዋና ዋናዎቹም
ከፍተኛ የደም ግፊት
ከፍተኛ የደም ግፊት ለልብ ህመም የሚያጋልጥ ሲሆን÷ ቁጥጥር ካልተደረገበት ኩላሊትን እና አንጎልን ጨምሮ ልብን…
የኩላሊት ተግባር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት በርካታ ተግባር ያለው አንዱ የሰውነት ክፍል ነው፡፡
ይህ የሰውነት ክፍል ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች ውስጥ በየቀኑ 20 ባልዲ ወይም 200 ሊትር ውሃ ያጣራል፣ ከሰውነት መርዛማ ነገሮች እና አሲድ በሽንት መልክ ያስወግዳል፣ የደም…
በእርግዝና ወቅት የሚመከሩ የፍራፍሬ አይነቶች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ለጽንስ ለተሟላና አስተማማኝ እድገትና ብስለት እንዲሁም ጥንካሬና አቅም የተመጣጠነ አመጋገብ ይመከራል።
ከዚህ ውስጥ ደግሞ ፍራፍሬን በዚህ ወቅት መመገብ ጠቃሚ መሆኑን ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
ቫይታሚን፣ የተለያዩ ንጥረ…
የጨጓራ ቁስለት መንስኤ እና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ቁስለት ብዙውን ጊዜ የሚያጠቃው ጨጓራን እና ከጨጓራ ቀጥሎ ያለውን ትንሹን የአንጀት ክፍል ነው፡፡
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጨጓራ ቁስለት መንስኤና ህክምናውን በተመለከተ ከውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ሚፍታ ደሊል አህመድ ጋር ቆይታ…
ከባድ የድካም ስሜት ምንድን ነው?
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የድካም ስሜት በአብዛኛው አልፎ አልፎ የሚከሰት ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ ይከሰታል፡፡
ነገር ግን ከባድ የድካም ስሜት በህክምናው አጠራር "ሚያልጅክ ኢንስፋሎሚየላይትስ" (ኤም ኢ/ሲኤፍ ኤስ ) ከሌሎቹ የድካም ስሜቶች…
በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም የደም ግፊት መንስዔ እና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም የደም ግፊት እርግዝናን ተከትሎ የሚመጣና ከአራት ወር ተኩል ጀምሮ እስከ 9 ወር እንዲሁም አንድ እናት ከወለደች እስከ ስድስተኛ ሳምንት ይከሰታል።
ጥናት እንደሚያመላክተው በዚህ ሳቢያ በዓለም ላይ…
የጉበት ካንሰር መንስኤ ፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል የሚገኝ ሲሆን የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን የሚያጣራ እና ኢንፌክሽንን የሚዋጋ የሰውነት አካል ነው።
የቀዶ ህክምና ሰብ እስፔሻሊስቱ ዶክተር ውላታው ጫኔ ከፋና…
በሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እንቁልጢ በቀዶ ጥገና ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እንቁልጢ (Ovarian Tumer) በቀዶ ጥገና ሕክምና መወገዱ ተገለጸ፡፡
የሆስፒታሉ የማሕጸንና ጽንስ እስፔሻሊስት ዶክተር ግላንዴ ግሎ፥ የቀዶ ጥገና ሕክምናው 1 ሠዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀ…
የአጥንት መሳሳት መንስዔ እና የመከላከያ ዘዴዎች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ እና ጠንካራ አጥንት ለሰውነታችን የተለያዩ ክፍሎች ከለላ በመሆን ከማገልገል ባሻገር ለጡንቻዎቻችን ጠንካራ መሠረት ሆነው በዕድሜያችን ማምሻ የተስተካከለ እና ያልጎበጠ አቋም እንዲኖረን ያስችሉናል፡፡
ከዕድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ…