የታይፎይድ ህመም መንስኤ እና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታይፎይድ ህመም የሚከሰተው ሳልሞኔላ ታይፊ በተባለ ባክቴሪያ ነው።
እንደ ህክምና ባለሙያዎች ገለፃ ባክቴሪያው በተበከለ ምግብ፣ መጠጥ ወይም ውሃ የሚተላለፍ ሲሆን÷ በሳልሞኔላ ታይፊ የተያዙ ሰዎች ባክቴሪያውን በአንጀታቸውና በደማቸው ውስጥ ይሸከማሉ።…
የጡት ካንሰር እንዴት ይከሰታል?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው።
እንደ ሌሎች የካንሰር ሕዋሳት ሁሉ የጡት ካንሰርም በጡት ዙሪያ ወደሚገኙ ሕዋሳት ውስጥ ገብቶ ሊያድግ እና ሊሰራጭ…
የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች የጤና አውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡
የሴቶች እና…
የካንሰር ሕመምን ማዳን የሚያስችል ተሥፋ ሠጪ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል የቴልአቪቭ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የካንሰር ሕዋሳት መርዛማ ንጥረ-ነገር አመንጭተው ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያጠፉ የሚያስችል ሥልት ይፋ አድርገዋል፡፡
ቴራኖስቲክስ የተሠኘ የምርምር ሥራዎችን የሚያትም መጽሄትይፋ እንዳደረገው ÷ አጥኚዎቹ…
የስሜት መቃወስ ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሜት መቃወስ በመንፈስ ጭንቀት ምክንያት የሚከሰት የአዕምሮ ህመም መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡
የስሜት መቃወስ በታማሚው ላይ የስሜት መለዋወጥን የሚያስከትል ሲሆን÷ታማሚው አንዳንዴ በጭንቀት፣ ድባቴ ውስጥ ሲሆን ደስታ እና የእንቅስቃሴ…
የድባቴ መንስኤ ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው ከገባበት ሀዘን ወይም ጥሩ ያልሆነ ስሜት በቶሎ መላቀቅ ካልቻለ የድባቴ ስሜት አጋጥሞታል ማለት ይቻላል፡፡
የድባቴ ስሜት በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ችላ ከተባለ ግን የአዕምሮ ጤናን የሚያውክ ደረጃ እንደሚደርስ የህክምና…
የመንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም በአብዛኛው ሴቶች ላይ እንዲሁም ወጣትና አረጋውያን ላይ ይከሰታል።
ከምክንያቶቹ መካከል÷ በአብዛኛው በፊት ላይ በሚፈጸም ድብደባ፣ አገጭ ላይ ምት ሲኖር ወይም ሌላ ጉዳት ሲኖር የሚሉት ይተቀሳሉ፡፡
እንደዚህ ዓይነት…
የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡
የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷ በሽታው የሚከሰተው…
ለከፍተኛ የደም ግፊት የሚጋለጡት የትኞቹ ሰዎች ናቸው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ህዝብ 20 ከመቶ የሚሆኑት ሰዎች ከፍተኛ የደም ግፊት መጠን እንዳላቸው መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡
ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለባቸው አያውቁም ነው የተባለው፡፡
ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ…
የዲስክ መንሸራተት እና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲስክ ፕላስቲክ የመሰለ ተለጣጭ ወይም ለስለስ ያለ በጀርባችን ባሉ አጥንቶች መካከል የሚገኝ እና አጥንቶቹ እርስ በእርሳቸው እንዳይፋተጉ እና ለነርቭ ጉዞ እንዲመች የሚያደርግ የጀርባ አጥንት ክፍል ነው፡፡
ዲስክ በተለያየ ሁኔታ ሊጎዳ የሚችል ሲሆን…