Fana: At a Speed of Life!

በሕይወትዎ ለውጥ አሥፈላጊ መሆኑን አመላካች ምክንያቶች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕይወት ውስት ለውጥ የማይቀር ሂደት እና አሥፈላጊ መሆኑ ይታመናል። ለውጥ ሲባል የነበረውን ጥሎ አዲስ ነገር ከመጀመር ጀምሮ ነገሮችን እያሻሻሉ የሕይወት አካል ማድረግን ያካትታል። የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለለውጥ…

የደም መርጋት መንስኤ እና ምልክቶቹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ጤናማ ሰው ሰውነት ውስጥ ከ5 እስከ 7 ሊትር ደም እንዳለ ይታመናል፡፡ ደም ያለምንም መስተጓጎል በደም ቱቦ በኩል የሚዘዋወር ሲሆን÷ ለሰከንዶች እንቅስቃሴው ቢቆም ወደ ጠጣርነት በመቀየር ይረጋል፡፡ ለዚህም በምክንያትነት የሚነሳው ደም…

የመተንፈሻ አካላት መድከም ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተንፈሻ አካላት ሥራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሲያቅታቸው የመተንፈሻ አካል መድከም እንደሆነ ይገለጻል፡፡ የመተንፈሻ አካል ከአፍንጫ ጀምሮ በጉሮሮ የሚያልፍ ቱቦን እና ሳንባን የሚያካትቱ የአካል ክፍሎች ናቸው፡፡ ኦክስጂንን ጨምሮ ናይትሮጂን…

በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ሮት ጋትዊች እንዳሉት÷ የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት የወባ በሽታን ለመከላከል በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ለ20…

በደቡብ ክልል የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ 4ኛ ዙር የተቀናጀ የኮቪድ-19 እና የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ፡፡ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ…

ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ከቅባት…

የሕጻናት ምግብ ፍላጎት መቀነስን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለውን የምግብ መቀነስ በወላጆች ንቁ ክትትል በቀላሉ ማስተካከል እንደሚቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ የተለያዩ ህመሞች፣ የንጥረ ነገሮች እጥረት፣ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብና የአመጋገብ ልምምድ…

ለጤናማ ህይወት ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ መሰረት ጤናማ ህይወት መኖር ማለት በጠና የመታመም ወይም ቀደም ብሎ የመሞት አደጋን የሚቀንስ የአኗኗር ዘይቤ ነው፡፡ ጤናማ የአኗኗር ልማዶችን የዕለት ተዕለት ህይወታችን አካል ካደረግን አደገኛ የሚባሉትን እንደ ስኳር…

የነርቭ እና የእድገት እክል (ኦቲዝም) ምንድን ነው ?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነርቭ እና የእድገት እክል (ኦቲዝምእስፔክትረም ዲስ ኦርደር) ማለት ከነርቭና አንጎል አሰራር ሒደት ጋር ግንኙነት ያለው የእድገት እክል መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ እስፔክትረም ማለት የእክሉን ደረጃ፣ መጠን፣ የምልክቱን ልዩነት…