የህፃናትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻናት በቀላሉ እንዳይታመሙ በሽታ የመከላከል አቅማቸው መጎልበት አለበት::
ይህንንም ለማድረግ ደግሞ መሠረታዊ መርሆዎችን ማስታወስ ያስፈልጋል፡፡
እነሱም ጡት ማጥባት፦ ቢያንስ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ጨቅላ ህጻናትን ጡት ብቻ ማጥባት የራሱ…
የዝንጀሮ ፈንጣጣ የመተላለፊያ መንገዶች እና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን ብዙ ጊዜ ቫይረሱ የሚገኝባቸው እንስሳት በሞቃታማ እና ዝናባማ ደኖች አቅራቢያ ይገኛሉ።
የዝንጀሮ ፈንጣጣ የያዘው ሰው ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ ሕመም ፣ የንፍፊት እብጠት፣ ብርድ…
የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ መንስኤ፣ ምልክቶችና የመከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ በጭንቅላት ውስጥ ያሉ ሴሎች ኦክስጅን እንዳያገኙ በማድረግ እና በሰውነት ውስጥ በቂ የደም ዝውውር እንዳይኖር በማድረግ የሚከሰት ህመም ነው።
እጅግ በጣም አሳሳቢ ሲሆን÷ የአካል ጉዳት እና ሞትን ከሚያስከትሉ በሽታዎች…
የታይፎይድ መንስዔ፣ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይፎይድ የሚከሰተው "ሳልሞኔላ ታይፊ " በተባለ ባክቴሪያ ሲሆን ባክቴሪያው በተበከለ ምግብ፣ መጠጥ ወይም ውሃ ይተላለፋል።
በሳልሞኔላ ታይፊ የተያዙ ሰዎች ባክቴሪያውን በአንጀታቸውና በደማቸው ውስጥ ይሸከማሉ።
የታይፎይድ በሽታ…
ባልተመጠነ ድምጽ ምክንያት ዓለም ላይ 1 ቢሊየን ወጣቶች ለመስማት ችግር ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለማችን 1 ቢሊየን የሚሆኑ ወጣቶች ድምጽ መጥነው ባለማዳመጣቸው ለመስማት ችግር ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናቶች አመላከቱ፡፡
አብዛኛው ወጣቶች በስልኮቻቸው አማካኝነት ሙዚቃ ሲያዳምጡም ሆነ ፊልሞችን ሲመለከቱ የጆሮ ማዳመጫ ይጠቀማሉ።
ኤም ጂ ግሎባል…
የግላኮማ መንስዔ፣ ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የአይን ህመም በዓይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዓይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው።
የዚህ ግፊት መጨመር ደግሞ በዓይን የሚታዩ (የምናያቸውን) ምስሎች ወደ አንጎል የሚውስደውን የዓይን ነርቭ ይጎዳል፤…
የ “ሄፓታይተስ” ህመም መንስዔ ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይተስ (የጉበት ቁስለት) ጉበት በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢ-ተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡
ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን የሚያጣራ እና…
አቶ ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡
በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች…
የደም ግፊት መንስኤ እና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ግፊት ህመም ማለት በደም ስራችን ውስጥ ያለው ግፊት በሚለካበት ወቅት ከ140/90 በላይ ሲሆን ነው፡፡
ማንኛውም እድሜያቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ለደም ግፊት የመጋለጥ እድል ሊኖራቸው እንደሚችል ይነገራል ፡፡…
ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በፊት ማድረግ ያለብዎት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናዎ ሊያደርጉ ከሚችሉት ነገሮች አንዱና ዋነኛ ነው።
የማያቋርጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ በሰው ልጆች ጤና እና የአኗኗር ዘይቤ ላይ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ እንደሆነ ይነገራል፡፡
ጤናማ የሰውነት…