Fana: At a Speed of Life!

የብርቱካን የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርቱካንን መመገብ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ብርቱካን እንደ ቫይታሚን ሲ፣ ፖታሺየም ፣ካልሺየም ፣ ቫይታሚን ኤ ያሉ ንጥረ ነገሮች እንዲሁም ፍላቮኖይድ እና ካሮቲኖይድ ያሉ በጣም ጠቃሚ ውህዶችን ይዟል፡፡…

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን፣ መንስኤ፣ ምልክት እና መከላከያ መንገድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧ እና የሽንት ፊኛን የሚያጠቁ ሲሆን÷ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች…

ስለ ኃሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች፣ ምልክቶች እና ሕክምና ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃሞት ከረጢት (ፊኛ ) ጠጠር ወይም በተለምዶ የኃሞት ጠጠር የሚባለው በኃሞት ፊኛ ውስጥ ጠጠር ሲከማች ነው። ይህ ጠጠር ለምን እና እንዴት እንደሚፈጠር የተለያዩ መላምቶች ሲቀርቡ ይስተዋላል፡፡ ከመላምቶቹ መካከል÷ የኮሊስትሮል በኃሞት ውስጥ…

ሕፃናት ላይ የሚከሰት የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መከላከያዎች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕፃናት በተፈጥሮ አልያም በክትትል ማነስ ለኩላሊት ህመም ሊጋለጡ እንደሚችሉ የሕፃናት ስፔሻሊሰት ዶክተር ቤዛዬ አበበ ይናገራሉ፡፡ ሽንት ማሸናት፣ ሰገራ አድርገው በአግባቡ የመጠረግ እና የመሳሰሉ ሊማሩ የሚገቧቸው ሁኔታዎች ባለመስተካከል…

የህፃናት ጤና የተሟላ እንዲሆን የሚሰጡ ክትባቶች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናትን ከባድ ከሆነ በሽታ ለመከላከል ክትባት ቀላሉ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ዘዴ በመሆኑ ወላጆች በወቅቱ እንዲያስከትቧቸው ይመከራል፡፡ ክትባት ለአንድ ለሚተላለፍ በሽታ መከላከያነት አስቀድሞ የሚወሰድ መድሀኒት ሲሆን÷ የሰውን በሽታ የመከላከል…

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የበሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና ጤናማ ህይወት ለመምራት ከሚያስችሉ ቀላል መንገዶች አንዱ ነው፡፡ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደ ደም ግፊት ፣ በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ)፣…

በሚወደው የዓለም ዋንጫ ለፊት ጡንቻ አለመታዘዝ ችግር የተዳረገው ወጣት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራት አመት አንድ ጊዜ የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ለእግር ኳስ አፍቃሪዎች ተናፋቂውና ተወዳጅ ውድድር ነው። በውድድሩ የሚደረጉ ጨዋታዎችም ተወዳጅነታቸው የዛኑ ያህል ነው። አንዳንድ ተመልካቾችና የስፖርት ቤተሰቦችም ይህን ውድድር ጠብቀው…

ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን ለመቆጣጠር ከማረጋጊያ መድሃኒት ባለፈ የአኗኗር ዘይቤን እና አመጋገብን በማስተካከል መቆጣጠር እንደሚቻል በጤናው ዘርፍ የተሰሩ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በዕለት ተዕለት ኑሯችን የምንከተለው የአኗኗር ዘይቤ እና የአመጋገብ ሁኔታ ደም…

የቅርንፉድ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርንፉድ ጣፋጭ እና ጥሩ መዓዛ ያለው ቅመም ሲሆን በይበልጥ የሚታወቀው ለምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት ሲውል ነው ፡፡ ሆኖም ግን በአንዳንድ ሀገራት በባህላዊ መድሃኒትነትም ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ቅርንፉድ የተለያዩ የጤና…

የአንጀት መቆጣት መንስዔ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት መቆጣት (Inflammatory Bowel Disease) ለምግብ መፈጨት ሂደት የሚያገለግሉት የሆድ እና አንጀት ክፍል መቆጣት ወይም እብጠት መፍጠርን ያመላክታል። ይህ ደግሞ የሆድ ሕመም፣ መቁሰልና የክብደት መቀነስን ያስከትላል። እንደ…