Fana: At a Speed of Life!

ባለፈው አንድ ሳምንት በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምር የሞት ቁጥር ግን ቀንሷል-የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና የሞት ቁጥር ግን መቀነሱን የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት አስታወቀ።   በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለፈው አንድ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 889 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 12 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 115 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 69 ሺህ 709 ደርሷል። በሌላ…

ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ የሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተሰማ። ሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ረገድ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ናት ሲሉ የመንግስት ዋና የህክምና አማካሪ ተናግረዋል። ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ እየሄደች ነው ሲሉም…

ህፃናት ልጆችን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ እስከ አሁን 64 ሺህ 301 ያህል ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም ወስጥ 644 የሚሆኑት ከ 0 እስከ 4 አመት ያሉ ሕፃናት ሲሆኑ 788 ያህሉ ደግሞ ከ 5 እስከ 14 አመት ያሉ ሕፃናት ልጆች ናቸው፡፡ ህፃናት ልጆችም…

የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ፡፡ በዚህም ድርጅቱ እንዳስታወቀው በአለም በአንድ ቀን ብቻ 303 ሺህ 930 ሰዎቸ በቫይረሱ ተይዘዋል። በቫይረሱ በተያዙ ሰዎች…