Fana: At a Speed of Life!

ዋና ዋና የጉበት ህመም ምልክቶች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉበት ህመም (ሄፐታይተስ) አምስት ዋና ዋና ምልክቶች አሉት፡፡ ከጉበት ህመም አንዱ ምልከት ተደርጎ የሚወሰደው ድካም ሲሆን፥ የጉልበት ማጣት ፣ ከስራ ወይም ከእንቅስቃሴ በኋላ የሚመጣ ድካም ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ምልክቱ ከጠዋት ይልቅ በማታ…

በልብ እና ደም ቧንቧ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች በከፋ የኮቪድ-19 ቫይረስ የመያዝ እድላቸው የሰፋ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጤና ሚኒስቴር እና ፖፑሌሽን ሰርቪስስ ኢንተርናሽናል የአስትራዜኒካ አካል ከሆነው ሄልዚ ኸርት አፍሪካ ፕሮግራም ጋር በመሆን የዘንድሮውን የአለም የደም ግፊት ቀን ጋር በተያያዘ በጋራ እየሰሩ መሆናቸው ተገለፀ። የዚህ አመት መሪ ቃል…

ፆምና የጤና ጠቀሜታው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የዐቢይን ፆም ከጀመሩ ከአንድ ወር በላይ ያስቆጠሩ ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮችም በዛሬው ዕለት የረመዳን ፆምን ጀምረዋል። በሁለቱም እምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው የጾም…

የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች ምንድናቸው? ለኩላሊት ህመም በርካታ ነገሮች ምክንያት መሆናቸው ይነገራል፡፡ ከዚህ በተጓዳኝ ደግሞ ህመሙ እንደቆየበት ደረጃ የተለያዩ የምልክት ደረጃዎች እንዳሉትም የህክምነናባለሙያዎች…

ሲስተር አሰጋሽ ጎሳ ለ80ኛ ጊዜ ደም በመለገስ ቀዳሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲስተር አሰጋሽ ጎሳ ለ80ኛ ጊዜ ደም በመለገስ ቀዳሚ ሆኑ፡፡ የጤና ሚንስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ገጻቸው ይህ በኢትዮጵያ ሴት ደም ለጋሾች ዘንድ ክብረ ወሰን ነው ብለዋል፡፡ ሚኒስትሯ እናትም ቀዳሚ ደም ለጋሽም በመሆን በዛሬ ዕለት…

መድሃኒትን ለተላመደ የቲቢ በሽታ ከ18 እስከ 24 ወራት ይሰጥ የነበረው ህክምና ከ9 እስከ 12 ወራት በሚሰጥ መድሐኒት ተተካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መድሃኒትን ለተላመደ ለቲቢ በሽታ ከዚህ በፊት ከ18 እስከ 24 ወራት ይሰጥ የነበረው የህክምና አገልግሎት ከ9 እስከ 12 ወራት በሚሰጥ መድሐኒት መተካቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ህክምናው ከዚህ ቀደም በመርፌና በሚዋጥ መድሃኒት መልክ ሲሰጥ…