በኮሮና ቫይረስ የሚከሰተው በሽታ ስያሜ ተሰጠው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሚከሰተው በሽታ “ኮቪድ -19” የሚል መጠሪያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ በኮሮና ቫይረስ የሚከሰተው…
የብቸኝነት ስሜት በጤና ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያስከትል ይችላል-ጥናት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስር የሰደደ ብቸኝነት ስሜት በጤንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያስከትል አንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ።
ሁሉም ሰው በሆነ ወቅት ላይ የብቸኝነት ስሜት ሊሰማው የሚችል ሲሆን፥ ለአንዳንድ ሶዎች ደግሞ ብቸኝነት የህይወት ዘይቤያቸው ነው፤ ይህም…
በድጎማ ለህብረተሰቡ የሚቀርበው የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ መሻሻሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ድጎማ በማድረግ ከውጪ እያስገባ ለህብረተሰቡ ሲያሰራጨው የነበረው ፓልም የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ መሻሻሉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ፓልም የምግብ ዘይት መንግስት የዋጋ፣ የአቅርቦና የሥርጭት ቁጥጥር…
ቻይና የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመቆጣጠር 10 ነጥብ 26 ቢሊየን ዶላር መደበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስን ስርጭት መቆጣጠር የሚያስችል 10 ነጥብ 26 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መመደቧን ገለጸች።
በቅርቡ በቻይና ሁቤ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ አድማሱን በማስፋት በተለያዩ የዓለም ሀገራት ውስጥ…
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ በሙሉ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ በሙሉ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ፥ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ መያዙ የተረጋገጠም ሆነ…
3 ሺህ 700 ሰዎችን በያዘችው መርከብ ላይ አዲስ 41 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የባህር ዳርቻ መልህቋን በጣለችው መርከብ ላይ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁት ሰዎች 61 ደረሰ።
3 ሺህ 700 ሰዎችን የያዘችው ዳይመንድ ፕሪንስስ መርከብ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በዮኮሀማ ለይቶ ማቆያ አካባቢ ትገኛለች።
በመርከቧ ውስጥ…
የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው።
ዛሬ በህብረቱ ዋና ፅህፈት ቤት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ የሚካሄደው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል።
ይህንንም ተከትሎ…
ለጤናማ የአኗኗር ዘይቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ደስተኛ ህይዎት ለመኖር እንደሚያግዝ ባለሙያዎች ይመክራሉ።
ለዚህ ደግሞ ከአመጋገብ ስርዓት ጀምሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቃሚ ነው፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ባለሙያዎቹ ለጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ይረዳሉ ያሏቸው ምክረ ሃሳቦች…
የወር አበባ መቆም በደም ሥር ጤና ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል – ጥናት
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የወር አበባ ማየት ማቆም በሴቶች የደም ሥር ጤና ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳለው አዲስ ጥናት አመላከተ፡፡
በተፈጥሮ ሴቶች የወር አበባ ማየት የሚያቆሙት በ45 እና 50 ዓመት መካከል ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ መሆኑ ይታወቃል።
ሰሞኑን ይፋ…
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያገለግሉ የህክምና ግብዓቶች ስርጭት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል የሚያገለግሉ የተለያዩ የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ስርጭት መጀመሩን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው የመደበኛ ኘሮግራም ባለሙያ አቶ አገኘው ናደው እንደገለጹት፥ ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል…