Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል 2ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 2ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ መጀመሩን የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና አንስቲትዩት ገለፀ። የአንስቲትዩቱ ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንዳሉት ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ነው።…

አልጄሪያ የመጀመሪያዋን በኮረና ቫይረስ ሞት አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣መጋቢት3፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አልጄሪያ ከኮረና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በሀገሯ የመጀመሪያውን ሞት ማስመዝገቧን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በቫይረሱ የአንድ ሰው ሞት ከመመዝገቡም በተጨማሪ አምስት አዳዲስ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ገልጿል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ…

የኮሮና ቫይረስ በቡርኪና ፋሶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቡርኪና ፋሶ  ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸውን የሃገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ክላውዲን ሉጉዌ ÷የቫይረሱ ተጠቂዎች ባልና ሚስት ሲሆኑ በቅርቡ ከፈረንሳይ የተመለሱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ባለትዳሮቹ ሰኞ…

ከቻይና ውጭ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20 ሺህ በላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቻይና ውጭ ባሉ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20 ሺህ በላይ መድረሱ ተገልጿል። በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአሁኑ ወቅት 93 በሚደርሱ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱ ነው የተነገረው።…

የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠንቅቀዋል። ቫይረሱ በስርዓተ ነርቭ ላይ የሚያደርሰው የጤና ችግር በልብ እና በመተንፈሻ አካላት ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት የከፋ መሆኑን በቤጂንግ የዲታን…

ረጅም ሰዓት የሚቀመጡ እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ህመም እንደሚጋለጡ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረጅም ሰዓት የሚቀመጡና እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ሕመም እንደሚጋለጡ አንድ ጥናት አመላከተ። በአሜሪካ የልብ ማህበር የተጠናው አዲስ ጥናት አብዝተው የመቀመጥ ልምድ ያላቸው እና እድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ የሆናቸው ሴቶች ጤናማ ላልሆነ…