የመስማት ችግር እንዳያጋጥም ሊደረግ ስለሚገባ ቅድመ ጥንቃቄ
https://www.youtube.com/watch?v=4sAMk_YujTM
የኮሮና ቫይረስ ከቻይና በበለጠ በሌሎች የአለም ሀገራት እየተዛመተ ነው-የአለም የጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣የካቲት24፣2012 (ኤፍ.በ.ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
የቫይረሱ መነሻ በሆነችው ቻይና የወረርሽኙ ስርጭት እየቀነሰ ሲሆን በቀረው ዓለም ግን በሽታው በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ድርጅቱ ገልጿል፡፡…
ራስን ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻው ቻይና የሆነው የኮሮና ቫይረስ በተለያዩ የአለም ሀገራት ተሰራጭቶ 83 ሺህ ሰዎች ማጥቃቱ ተነግሯል።
ከዚህ ባለፈ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ 2 ሺህ 788 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ነው
መረጃዎች የሚያመለክቱት።
በመሆኑም…
ከ1 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በተደረገላቸው ሕክምና ዕይታቸው ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በሰጠው ሕክምና ከ1 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ዕይታቸው መመለሱን አስታወቀ።
በዘመቻው የመድኃኒት ሕክምና፣ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና፣ የዐይን…
የእንቅልፍ እጥረት እና ያልተስተካከለ አመጋገብ ሴቶችን ለልብ የጤና ችግር ያጋልጣል – ጥናት
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንቅልፍ እጥረትና ያልተስተካከለ የአመጋገብ ስርዓት ሴቶችን ከልብ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ ችግር እንደሚያጋልጣቸው አንድ ጥናት አመላከተ።
በአሜሪካ የተደረገውና ከሰሞኑ ይፋ የሆነው ጥናት የእንቅልፍ እጥረትና ያልተስተካከለ የአመጋገብ ስርአት…
የፊት ጭምብል በመጠቀም የሚከሰት የጤና ችግርን ለመከላከል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፊት ጭምብል (ማስክ) በተለይም በትንፋሽ የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል እንደሚረዳ ይታመናል።
ከዚህ ጠቀሜታው ባሻገር ግን በበዛ መልኩ መጠቀም የራሱ ችግሮች እንዳሉት ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
የፊት ጭምብልን ረዘም ላለ ጊዜ ወይም ሰዓታት…
የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በአልጄሪያ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በአፍሪካዊቷ አልጀሪያ መገኘቱን የሃገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አብደል ራህማን ቢን ቦዚድ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ቫይረሱ ከጣሊያን በመጡ ሰዎች ወደ ሀገሪቱ መግባቱን…
የወራቤ ሆስፒታል የጥናት እና ምርምር ማዕከል እንዲሆን እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጥናት እና ምርምር ማእከል እንዲሆን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል ሽፋ ÷ በሆስፒታሉ የልብ፣የካንሰር እና የኩላሊት ህክምናዎችን ለመጀመር እንቅስቃሴ እየተደረገ …
ጫት በሃገር አቀፍ ደረጃ እያስከተለ ባለው ጉዳት ዙሪያ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጫት መቃም በሃገር አቀፍ ደረጃ እያስከተለ ያለውን ጉዳት በተመለከተ በቢሾፍቱ ከተማ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው።
አውደ ጥናቱን የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የስርዓተ ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር በሽታዎች…