የዓለም የስጋ ደዌ ቀን በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የስጋ ደዌ ቀን በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ ተከብሮ ውሏል።
ቀኑ "በእውቀትና በፍቅር የተመሰረተ ሁለንተናዊ አገልግሎት በመስጠት ከስጋ ደዌ ነፃ የሆነ ማህበረሰብ እንፍጠር" በሚል መሪ ቃል ነው ተከብሮ የዋለው።…
ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ተከሰተባቸው ሀገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ተከሰተባቸው ሀገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲቲዩት ይፋ አድርጓል፡፡
ጥንቃቄዎቹም፡-
• የትኩሳትና የሳል ምልክት ከሚታይባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ፣…
የእግር ኳስ አፍቃሪዎች በከባድ ጭንቀት እንዲሚጠቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ከፍተኛ ለሆነ የአካል ውጥረት እና ጭንቀት እንደሚጋለጡ ጥናት አመለከተ።
ጥናቱ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ቡድናቸውን በሚደግፉበት ወቅት በሚፈጠር ከባድ ውጥረት ለልብ በሽታ እንደሚጋለጡ አመላክቷል።
ብራዚል በ2014ቱ…
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታዎች
አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከአካል ብቃት መጎልበት ባለፈ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ።
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጡንቻዎች በአግባቡ እንዲሰሩ ከማድረግ ጀምሮ የተከማቸ ስብና ካሎሪን በማቃጠል ሰውነት አስፈላጊውን…
ሁሉንም የካንሰር አይነቶች ማከም ያስችላል የተባለው አዲስ ግኝት…
አዲስ አበባ፣ ጥር 13 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተገኘው የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርዓት ሁሉንም የካንሰር አይነቶች ለማከም እንደሚያስችል አዲስ ጥናት አመላከተ።
በሰዎች ደም ውስጥ የሚገኝ "ቲ" የተሰኘው ነጭ የደም ህዋስ በተፈጥሮ ካንሰር በሰውነት ውስጥ እንዳይኖር የማድረግ አቅም…
በቻይና የተከሰተው አዲስ ቫይረስ ወደ ተለያዩ ሃገራት እየተስፋፋ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ውስጥ የተከሰተው አዲስ ተላላፊ ቫይረስ ወደ ተለያዩ ሃገራት እየተስፋፋ ነው።
ቫይረሱ በቻይና በርካታ ግዛቶች የተከሰተ ሲሆን እስካሁን ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
አሁን ላይ ቫይረሱ አሜሪካን ጨምሮ…
በቂ የምግብ ዋስትና አለመኖር ያለጊዜ የመሞት እድልን ይጨምራል-ጥናት
አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቂ የምግብ ዋስትና አለመኖር ያለጊዜ የሚከሰት ሞትን እንደሚጨምር አንድ ጥናት አመለከተ ፡፡
ጥናቱ የምግብ ዋስትና አለማረጋገጥ ወይንም በቂ ምግቦችን ለማግኘት ገንዘብ አለሞኖር ያለእድሜ ለሚከሰት ሞት ምክንያት መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡
በካናዳ…
እናቶች ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ህፃናትን አስጠግተው ማቀፋቸው የህፃናቱን በህይወት የመቆየት እድል ይጨምራል-ጥናት
አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዝቅተኛ ክብደት ይዘው የሚወለዱ አዲስ ሕፃናትን ቀኑን ሙሉ ማቀፍ የህፃናቱን በህይወት የመቆየት እድል እንደሚጨምር ጥናት አመለከተ፡፡
ካንጋሮ ልጇን በሆዷ ስር ከምታቅፍበት ስርዓት ጋር በመያያዝ አስተቃቀፉን ወይም ዘዴውን ካንጋሮ የሚል ስያሜን…
ቻይና ውስጥ በተከሰተው ቫይረስ አራት ስዎች መሞታቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ውስጥ በተከሰተው ቫይረስ እስካሁን አራት ስዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡
ይህ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው ቫይረስ የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው በቻይና ውሃን ግዛት ውስጥ ነው፡፡
በዚህም እስካሁን አራት ሰዎች…
የአሽከርካሪ እና ተሳፋሪዎችን ጡንቻ የሚያነቃቃ የተሽከርካሪ ወንበር ተሰራ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃጓር ላንድ ሮቨር ኩባንያ አሽከርካሪዎች መኪና በሚያሽከረክሩበት ወቅት ጡንቻዎቻቸውን ማነቃቃት የሚችል መቀመጫ ወንበር መፈብረኩን አስታወቀ።
ወንበሩ አሽከርካሪዎች ወይም ተሳፋሪዎች ከመቀመጥ ብዛት የሚያጋጥማቸውን የጡንቻ መስነፍ በመቀነስ ጡንቻቸውን…