Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በባቢሌ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን እያከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማና በወረዳው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃያት ካሚልን ጨምሮ ሚኒስትር ዴዔታዎችና የተጠሪ…
በምርቶች ላይ አላግባብ ዋጋ የጨመሩ 3 ሺህ 512 የንግድ ተቋማት ታሸጉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራት ላይ በተሰማሩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከብሔራዊ የንግድ ተቋማት የጸረ- ሕገ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
የሁለቱ መሪዎች ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች በተለይም የንግድ መጠንን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ያተኮረ ነበር።
ቀጠናዊ ትብብር ማጠናከርን…
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በጋምቤላ ክልል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ፕሬዚዳንት አክሊሉ ታደሰ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአባላቱን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት…
አትሌት ታምራት ቶላ በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ታምራት ቶላ በማራቶን ያስመዘገበው ድል በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…
ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በለውጥ ንቅናቄ የተጓዘባቸውን መንገዶች በተመለከተ ከመንግስት ከፍተኛ…
የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች የ40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች መኪናዎችን ጨምሮ 40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች።
የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)÷የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ከሚኒስቴሩ ጋር በመተባበር የሰላም ግንባታ…
ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በአግባቡና በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ገለጸ።
ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልግሎት…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በድሬዳዋ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ አጀንዳ ማሰባሰብ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳደር ከነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀምር አስታወቀ።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አምባሳደር መሐመድ ድሪር በሰጡት መግለጫ÷ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም በከተማው ከሚገኙ የተለያዩ…
በክልሎች ሰፊ የቤት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል ስራ እየተሠራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች በህብረት ስራ አማካኝነት ሰፊ የቤት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል ስራ እየተሠራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ የ2016ዓ.ም በጀት አመት ዕቅድ…