Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኮርፖሬሽኑ ከ2 ሀገር በቀል የፋርማሲዩቲካል አምራቾች ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሁለት ሀገር በቀል የፋርማሲዩቲካል አምራች ኩባንያዎች ጋር የውል ስምምነት በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተፈራርሟል። የውል ስምምነቱን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና የሁለቱ ኩባንያዎች ባለቤቶች…

የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ያዘጋጀው ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የመከላከያ ሰራዊት የሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀ እንዳልካቸው ወልደኪዳን፣ የመቻል ስፖርት ክለብ የስራ…

በ45 ሚሊየን ብር የተገዙ 110 ሞተር ሳይክሎች ለክልሎች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ45 ሚሊየን ብር የተገዙ 110 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ ሞተር ሳይክሎቹ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ እንደሚውሉ ተገልጿል፡፡…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ከኮርፖሬሽኑ ጋር ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የሚሰሩ ጀልባዎች ዲዛይናቸው እና የጥራት ደረጃቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን በጣልያንና…

አቶ አረጋ ከበደ በባሕር ዳር የልማት ሥራዎች እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ…

ፎቶን ሞተርስ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪኖች አቅርቦት ዘርፍ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፎቶን ሞተርስ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪኖች አቅርቦት ዘርፍ ለመሳተፍ ፍላጎት ማሳየቱ ተገለፀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዳንጌ ቦሩ ከቻይናውን ፎቶን ሞተርስ ግሩፕ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

በመዲናዋ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥብቅ የተከለከለ ነው – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአከራይ ተከራይ አዋጅ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሕግ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የነበረውን የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥበቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ገለፀ። ፍትሃዊ ያልሆነ የዋጋ…

በጋምቤላ ክልል መሬት ወስደው ያላለሙ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃዳቸው ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል በእርሻ ኢንቨስትመንት መሬት ወስደው ያላለሙ 54 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃዳቸው መሰረዙን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቦርድ አስታወቀ፡፡ የኢንቨስትመንት ቦርዱ ሰብሳቢና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ እንዳሉት፥ በክልሉ ከ700…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 17 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ምሰራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት ጋር በቅንጅት ባደረገው ፍተሻ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 17 ሺህ 350 ጥይት መያዙን አስታወቀ። የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አንድ ኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ጣሂር…

የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. በመጀመሪያ ምክር ቤቱ የተወያየው የአለም አቀፍ…