Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ ባንኩ በዘርፉ ከሚኖሩ ለውጦች ጋር እንዲጣጣምና የቁጥጥር አቅሙን እንዲያጎለብት ያስችለዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ ባንኩ በፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ ከሚኖሩ ለውጦች ጋር እንዲጣጣም እና የቁጥጥር አቅሙን እንዲያጎለብት እንደሚያስችለው ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ጉባዔ÷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች የዝናቡ ስርጭት ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት በሁሉም የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች የዝናቡ ስርጭትተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በቀጣዮቹ 10 ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብና በመካከለኛው የሀገሪቱ ሥፍራዎች…

በክልሉ “የኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄና ባዛር ለመጀመሪያ ጊዜ በቦንጋ ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ክልላዊ ንቅናቄና ኢግዚቢሽን በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ተከፍቷል። በንቅናቄውና ባዛሩ መክፈቻ የክልሉ ዋና የመንግሥት ተጠሪ አቶ ፀጋዬ…

የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት አስር ወራት የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የ2016 የአስር ወራት አፈጻጸም…

ከ70 በላይ የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የተሳተፉበት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 በላይ የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የተሳተፉበት እና "መሬታችን ለባለሃብቶቻችን“ በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የንቅናቄ መድረኩ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…

የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የሚያስችል የብድር ስምምነት አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ጉባዔ የተጀመሩ የመጠጥ ውሃ እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የሚያስችል የብድር ስምምነት አዋጅ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለ2ኛው…

የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከፍ ብላ እንድትታይ አድርጓል -የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ንቅናቄ ሀገሪቱ በዓለም መድረክ ከፍ ብላ እንድትታይ ማድረጉን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ ። "በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ላይ የዩኒቨርሲቲዎች የላቀ ተሳትፎ " በሚል…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ለኩ ከተማ አስጀምረዋል። አቶ ደስታ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷ በዘንድሮው ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት…

ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ወታደርነት ያሰለጠናቸውን ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዛሬ በመሠረታዊ ወታደርነት እያስመረቃቸው የሚገኙት ወታደሮች የ8ኛ ዙር ሰልጣኞች…

በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመን ሁለተኛ ድሏን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ አስተናጋጅ ጀርመን ዛሬ ባደረገችው ሁለተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሀንጋሪን 2 ለ 0 ረትታለች፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የጀርመንን ጎሎች በ22ኛው ደቂቃ ሙሴላ እንዲሁም በ67ኛው ደቂቃ ጉንዶጋን ከመረብ…