Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የገቢ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም ለታለመለት ዓላማ ማዋል ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ ማዋል ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡
የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የገቢና በጀት አፈፃፀም ግምገማና የ2017 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድና የበጀት አቅጣጫ…
በኦሮሚያ ክልል ከ20 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ከ79 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ
የተደረገባቸው 20 ሺህ 664 አዲስና ነባር ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ።
በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ ተገንብተው የተጠናቀቁና…
በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 50 ሚሊየን ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ሀገር አቀፍ የክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 50 ሚሊየን ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተመላከተ፡፡
የአገልግሎቱ ንቅናቄ የፊታችን ረቡዕ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በይፋ እንደሚጀመር የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ…
በክልሉ የመጀመሪያው የሣይንስና የፈጠራ ሥራዎች ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመጀመሪያ የሆነው የሣይንስና የፈጠራ ሥራዎች ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ፡፡
በታርጫ ከተማ የተከፈተው የመምህራንና የተማሪዎች የሣይንስና የፈጠራ ሥራዎች ዐውደ-ርዕይ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ መገለጹን የክልሉ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የፍትሕ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን…
አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ድምጻቸው እንዲሰማ በዓለም አቀፍ ተቋማት የተሻለ ውክልና ሊኖራቸው ይገባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ድምጻቸው እንዲሰማ በዓለም አቀፍ ተቋማት የተሻለ ውክልና ሊኖራቸው እንደሚገባ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
አቶ እንዳሻው የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን በሆሳዕና ከተማ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው "ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን በሆሳዕና ከተማ አስጀምረዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷ አካባቢን ፅዱና…
ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነትና ትብብር በሁሉም ዘርፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።
በአቶ…
ዕቅድን በመፈጸም ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕቅዶችን ተግባራዊ በማድረግ የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡
ከ2013 እስከ 2015 በጀት ዓመት የተከናወኑ ተግባራትና የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ ተቋማት የተጠቃለለ…
የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የንግዱን ዘርፍ ያሳልጣል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የንግድ እና ቱሪዝም መስኩን በይበልጥ ለማሳለጥ ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ…