Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ አሶሳ ከተማ ሲደርሱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ…

አቶ ኦርዲን የጤና ኮሪደር ሥራው የሜዲካል ቱሪዝሙን ያጎለብተዋል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እየተገነባ ያለው የጤና ኮሪደር ሥራ የሜዲካል ቱሪዝሙን በይበልጥ ያጎለብተዋል ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በሐረር ከተማ እየተገነባ ያለውን የጤና ኮሪደር ልማት ሥራ በጎበኙበት ወቅት እንዳሉት÷ በከተማዋ…

ኮሪያ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ጃንግ ካንግ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሪያ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት የልማት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ጃንግ ካንግ ተናገሩ። አምባሳደሩ ÷ኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ በተለያዩ የትብብር መስኮች ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸው ተናግረዋል።…

የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ለመትከል እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ለመትከል እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ጣቢያዎቹ በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚተከሉ የገለጹት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ÷ 250 ኪሎ ሜትር…

በክልሉ የዜጎችን የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚነት ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎትን በተቀናጀ አሠራር በማሳለጥ የተጋላጭ ዜጎችን ተጠቃሚነት ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ። በክልሉ የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚነትን ማሳደግ የሚስችል የማኅበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት ተመስርቷል። ምክር…

“መስፈርት አላሟሉም” የተባሉ 41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ ተሠረዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሚጠበቅባቸውን መስፈርት አላሟሉም” የተባሉ 41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሠረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ፈቃዳቸው የተሠረዘው የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና መስፈርቱን…

አምባሳደር ታዬ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴና ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮችና በአፍሪካ ቀንድ…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከ23 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን ማገበያየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2016 በጀት ዓመት 11 ወራት 23 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶችን ማገበያየቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ፤ ተቋሙ በሀገሪቱ ባሉት 25 ቅርንጫፎች ከ200 ሺህ…

የገቢ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም ለታለመለት ዓላማ ማዋል ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ ማዋል ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የገቢና በጀት አፈፃፀም ግምገማና የ2017 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድና የበጀት አቅጣጫ…