Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት በሀሰተኛ ሰነድ ከባንክ ሂሳቡ ገንዘብ ለማውጣት የተደረገውን ሙከራ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 15 ቀን 2024 በዋና መስሪያ ቤቱ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀሰተኛ ሰነድ ገንዘብ ለማዛወር የተደረገውን ሙከራ አውግዟል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች እና…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን ተቀላቀለ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ ተደርጎ “ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ያለውን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመደገፍ…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ “ጽዱ ኢትዮጵያ ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ "ጽዱ ኢትዮጵያ " ንቅናቄን በመቀላቀል የ10 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ንቅናቄውን ሌሎች አካላትም እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።

ለፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የደንብ ልብስ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ስምምነቱን የተፈራረመው ከዶንግ ፋንግ ሲሊፒንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ጋር መሆኑም ተገልጿል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር…

የሰራተኞችን መብቶች የማስከበር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኞችን ጥቅምና መብቶች የማስከበር እንዲሁም ደህንነታቸውን የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን…

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ ”ንቅናቄን ተቀላቅለዋል። ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር የጠቅላይ ሚኒስትር…

ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ 2 ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ አማንኤል ግርማ እና አብዶ መላኩ በ3 ዓመት ከ7 ወራት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ…

የተገኘውን ሠላም ለማጠናከር በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገኘውን ሠላም ለማጠናከር እና ሥር ለማስያዝ በርካታ ሥራዎችን በማከናወን ላይ እንገኛለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ። በክልሉ የተገኘውን ሰላም ዘላቂነት አጽንቶ ማስቀጠልን ያለመ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን…

አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሀገር ውስጥና ከውጭ ጎብኚዎች 2 ቢሊየን 445 ሚሊየን 9 ሺህ 550 ብር ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ክልሉን ከ5 ሚሊየን 914 ሺህ በላይ ሰዎች መጎብኘታቸውን የቢሮው…

በክልሉ ዘላቂ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላት ቅንጅትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂና አዎንታዊ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላትን ቅንጅት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ፀጥታ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ 90 ቀናት የትኩረት…