Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት…

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበችው ስኬት የሚበረታታና ለአፍሪካ ብሎም ለሌላው ዓለም አርኣያ የሚሆን ነው – የፋኦ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እያስመዘገበችው ያለው ስኬት የሚበረታታ እና ለአፍሪካ ብሎም ለሌላው ዓለም አርኣያ የሚሆን ነው ሲሉ የተመድ የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩን ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማቸውን ለማስጠበቅ ያሳዩት ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ580 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሠሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የልማት ፕሮጀክቶች የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፋኦን አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ጠቅላይ ሚኒስትር…

አቶ ሽመልስ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ መሸለማቸውን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አብነት የሚሆን ሥራ አከናውነዋል- የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጀት ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አብነት የሚሆን ሥራ አከናውነዋል ሲሉ የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ገርድ ሙለር ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት…

የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸለሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል። ሽልማቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ…

የሲቪል ማኅበራት በአማራ ክልል ላጋጠሙ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምላሽ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላጋጠሙ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች የተቀናጀ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ድርሻቸውን እንዲወጡ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቅርቧል። "የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና ለዘላቂ ልማትና የህዝብ…

ባለስልጣኑ ሀሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግርን ለመመከት ከፋና ጋር በቅንጅት ይሰራል- አቶ መሃመድ እንድሪስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሀሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግርን ለመመከት ከፋና ጋር በትብብር ይሰራል ሲሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ መሃመድ እድሪስ ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት…