Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደም ግፊት መለካት ፋይዳዎች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በርካቶች ከፍተኛ የደም ግፊት መጠን እንዳላቸው ይነሳል፡፡
ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለባቸው የማያውቁ ናቸውም ይባላል፡፡
ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ደግሞ ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ…
ወደ ሀገር ቤት ለገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የአቀባበል መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን ይፋዊ የአቀባበል መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ከአሜሪካ፣ አውሮፓና ሌሎችም…
የሲዳማ ክልል የከተራና ጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ቅድመ ዝግጅት አድርጌያለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የከተራና ጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ሃይሉ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተቀናጀ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ እንደገለጹት ÷ ኮሚሽኑ ከፌደራል፣ ከክልልና ከተማ…
አምባሳደሮች ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማሳተፍ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማበርከት አለባቸው – መስፍን አርዓያ(ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮች እና ሚሲዮኖች ዳያስፖራውንና ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማሳተፍ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማበርከት አለባቸው ሲሉ የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡
አምባሳደሮች እና የሚሲዮን…
አምባሳደሮች በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ድርድር እና በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድርድር እና በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) (ኢ/ር) እና በውጭ ጉዳይ…
በመዲናዋ ለከተራና ጥምቀት በዓላት ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበሩትን የከተራና የጥምቀት በዓላት ተከትሎ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል፡፡
በጥምቀት በዓል በርካታ ህዝብ ታቦታትን አጅቦ ከተለያዩ ቤተ-ክርስቲያናት ወደ ጥምቀተ ባህር የሚንቀሳቀስ መሆኑ…
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በኢነርጂ መስክ ትልቅ አቅም በመሆን በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ገቢራዊነት ላይ ሚናው ከፍተኛ ነው – አቶ ደመቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በኢነርጂ መስክ ትልቅ አቅም በመሆን በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ገቢራዊነት ላይ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን የተሳተፉበት የአፍሪካ…
የብልፅግና ፓርቲ የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ የሥድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቅቋል።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ በፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ለቀጣይ ሥራ አቅጣጫዎች ስኬታማነት አቅም መፍጠር የሚችሉ…
የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብ አባላት 82 ቅርሶችን በስጦታ አበረከቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብ አባላት ከአባታቸው በአደራ የተላለፉላቸውን 82 ቅርሶች በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬም እንዲቀመጡ በስጦታ አበርክተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን በታላቁ የዓድዋ…
18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ገዢ ኢትዮጵያዊ ትርክት የተንፀባረቀበት ነበር – አፈ ጉባዔ አገኘሁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ገዢ ኢትዮጵያዊ ትርክት የተንፀባረቀበት እንደነበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት…