Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የባህር በር የሌላቸው ሀገራት የህዝባቸውን የልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተቸገሩ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር በር የሌላቸው ሀገራት የህዝባቸውን የልማት ጥያቄ ለመመለስና የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል ከፍተኛ የሆነ ፈተና እየተጋፈጡና እየተቸገሩ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን…
ርዕሳነ-መሥተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ-መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በመልዕክታቸው÷ የጥምቀት በዓል ፍቅርን፣ መተሳሰብን፣…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:-
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም…
የመከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦት የሚያልፍበትን መንገድ አጸዱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦት የሚያልፍበትን መንገድ አጽድተዋል፡፡
በሥፍራው የሚገኘው ሬጅመንት ዋና አዛዥ÷ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ሠራዊቱ የመዝገበ ምህረት ቅድስት ማርያም ታቦት የሚወጣበትን…
የከተራና የጥምቀት በዓላት ሲከበሩ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የከተራና የጥምቀት በዓልን ሲያከብር እሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዳይከሰቱ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት…
ምስጢረ ጥምቀት
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመነ ኦሪት እንደሚከበረው “በዓለ ዳስ” የአደባባይ በዓል የሆነው “በዓለ ጥምቀት” ምስጢር ብዙ ነው፡፡
ወደ ወንዝ ሄዶ በመጠመቅ ከበሽታ መፈወስም የተለመደ መሆኑን በኢዮብ እና በሶርያዊው ንእማን ታሪክ ላይ ተሠንዶ እናገኘዋለን፡፡ በዚህ መነሻነት…
የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ እሴትነቱ ባሻገር ለማኅበራዊ ትስስር መጎልበት ከፍተኛ ሚና አለው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ እሴትነቱ ባሻገር ለማኅበራዊ ትስስራችን መጎልበት ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
አፈ ጉባዔው÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለከተራና ጥምቀት በዓላት የእንኳን…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለከተራና ጥምቀት በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ምክር ቤቱ በመልዕክቱ የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበር በዓል መሆኑን አውስቷል፡፡
በሌሎች ክፍለ ዓለማት ጭምር…
ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
ልዕለ ሃያል ያልሆኑ፣ሆኖም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ ያላቸው ሀገራት መካከለኛ…
የደም ግፊት መለካት ፋይዳዎች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በርካቶች ከፍተኛ የደም ግፊት መጠን እንዳላቸው ይነሳል፡፡
ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለባቸው የማያውቁ ናቸውም ይባላል፡፡
ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ደግሞ ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ…