Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ የስዊዘርላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሳተፉ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የስዊዘርላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሳተፉ ጠየቁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናሲዮ ካሲስ ጋር ዛሬ…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከፈረንሳይ ፓርላማ የመከላከያ ጉዳዮች ኮሚቴ አባላት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችል መልኩ ውይይት መደረጉን ውይይቱን የተካፈሉት…

በጎንደር ለጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለሚከበረው የከተራ እና የጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩ አቡሃይ በሰጡት መግለጫ ÷ በዓሉ በተሳካ ሁኔታ እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ…

ሀገራችን ባለቤት ሆና የምታስተዳድረው የባህር በር የማግኘት መብት ሊኖረን ይገባል – ኢዜማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም አቀፍ ሕግጋትና ከታሪክ አንጻር ሀገራችን ራስዋ ባለቤት ሆና የምታስተዳድረው የባህር በር እና መተላለፍያ (ኮሪዶር) የማግኘት መብት ሊኖረን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ገለጸ። ፓርቲው ብሔራዊ…

የጥምቀት በዓል በደመቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን አስተዋፅዖ ሊወጣ ይገባል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጥምቀት በዓል ደማቅና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን አስተዋፅዖ ሊወጣ እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡ ከንቲባ አዳነች የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች፣ ኡጋንዳ እና ደቡብ አፍሪካ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች፣ ኡጋንዳ እና ደቡብ አፍሪካ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ትናንት በተጀመረው 19ኛው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ (ናም) ሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው ተደራራቢ ክሶች እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው ተደራራቢ ክሶች ተጠቃሎ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮችን…

ለተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎችና የተራድዖ ድርጅቶች ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎችና በሰብዓዊ ድጋፍ ተሰማርተው ለሚገኙ የተራድዖ ድርጅቶች ተወካዮች የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ማብራሪያው እና ሪፖርቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ…

አርሶ አደሩን ከልማዳዊ የግብርና አሰራር ልናወጣው ይገባል አሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን አርሶ አደር የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴን እና ቴክኖሎጂን እንዲጠቀም በማድረግ ከልማዳዊ የግብርና አሰራር ልናወጣው ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የግብርና ቢሮ…

ኢትዮ ቴሌኮምና ዜድቲኢ ኩባንያ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ ለማቅረብ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ዜድቲኢ ኩባንያ የ’ዜድቲኢ ብሌድ ቨርዥን 50’ ዲዛይንን ጨምሮ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ ሊያቀርቡ መሆኑን አስታወቁ። ኢትዮ ቴሌኮም የዜድቲኢ ብሌድ ቨርዥን V50 ዲዛይንን ጨምሮ A40 እና A54…