Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን በመጪው ሰኞ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን /ሜይ-ዴይ/ በመጪው ሰኞ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ገለጸ። ቀኑ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ134ኛ ጊዜ ይከበራል። የኢትዮጵያ ሠራተኞች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሚመጥን የአቪዬሽን ደህንነት ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች መካሄዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎትና ተደራሽነት የሚመጥን የአቪዬሽን ደህንነት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። አገልግሎቱ ለፋና…

የጥበቃ ሠራተኛን በማፈን 78 ቴሌቪዥኖችን ሰርቀው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥበቃ ሰራተኛን በማፈን እና የመጋዘን በር ሰብረው በመግባት 78 ቴሌቪዥኖችን ሰርቀው የተሰወሩ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ወንጀሉ የተፈፀመው ሚያዝያ 17 ቀን 2015 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው…

ከ258 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዚያ 13 ቀን እስከ 19 /2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ258 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ ኮሚሽኑ እንደገለጸው ÷ 214 ነጥብ 4 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና…

ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እየፈጠሩ ባሉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መወሰድ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር እያደረጉ ባሉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ገለጸ። የባለሥልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በቀለች ኩማ እንዳሉት ፥ በአዲስ አበባ ከሚያዝያ 16 ቀን 2015…

“ከፍታ የወጣቶች ፌስቲቫል” በአዲስ አበባ ሚኒሊየም አዳራሽ መከናወን ጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣትነት ለለውጥ፣ ለሥራ ፈጠራና ለሀገር ግንባታ ሙሉ ትኩረት ሰጥተው የሚጥሩበት ዕድሜ ነው ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተናገሩ። “ከፍታ የወጣቶች ፌስቲቫል” በዩ ኤሴ. አይ.ዲ ፣ በማሪፍ ኢትዮጵያ እና…

በቦረና ዞን በ136 ሚሊየን ብር የጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ሁለት ወረዳዎች በ136 ሚሊየን ብር የጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ፕሮጀክቱ ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር የሚከናወን ሲሆን፥ ቁፋሮውን የኦሮሚያ…

የኢጋድ ዋና ፀሐፊ በሱዳን ጉዳይ ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በሱዳን አለመረጋጋት ዙሪያ ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መክረዋል፡፡ ዋና ፀሐፊው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ከእንግሊዝ፤ ካናዳ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር…

በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጸጥታና…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል…

የነዳጅ እጥረት እንዳለ የሚያስመስሉ ማደያዎች ከነዳጅ ሥርጭት ይታገዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅ በመደበቅ የነዳጅ እጥረት የተፈጠረ አስመስለው ሕዝብ የሚያማርሩ ማደያዎች ከነዳጅ ሥርጭቱ እንደሚታገዱና እንደሚታሸጉ ተገለጸ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሳኅረላ አብዱላሂ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክ…