Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የሥምምነት ሠነድ ተፈራረመ።
ስምምነቱን በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኩል የተቋሙ የቋንቋዎች ሥራ አሥፈፃሚ የሆኑት አቶ ሸለመ ከቤ እንዲሁም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኩል…
በአማራ ክልል ደብረማርቆስ ከተማ ከ260 በላይ ሕገ-ወጥ ማኅተሞች እና ሃሰተኛ ሠነዶች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 01 ከ260 በላይ ሕገ-ወጥ ማኅተሞችንና ሃሰተኛ ሠነዶች መያዛቸው ተገለጸ፡፡
ሃሰተኛ ማኅተሞቹና ሠነዶቹ የተያዙት ስታር ተብሎ በሚጠራው ኅንፃ ተከራይተው የማተሚያ ቤት ሥራ ሲሰሩ በነበሩ ግለሰቦች ነው፡፡…
ከ218 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥር 19 እስከ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ218 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ።
ከዚህ ውስጥ 156 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች ሲሆኑ 62…
የብልፅግና ፓርቲን የሚወክሉ የምክር ቤት አባላትና የፓርቲው ዋና ፅ/ቤት አመራሮች በመንግስት የስድስት ወር አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የተመረጡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የፓርቲው ዋና ፅህፈት ቤት አመራሮች በመንግስት የስድስት ወር አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ጀመሩ።
መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ያስጀመሩት ሲሆን፥…
ሀገር በኢኮኖሚ ጠንካራ ሆና እንድትቀጥል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመን ቢሮ "ኢትዮጵያ ታምርት፤ ኦሮሚያ ታምርት፤ ሸገር ታምርት " በሚል መሪ ሀሳብ አምራች ኢንዱስትሪውንና የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማነቃቃት ከባለሀብቶች ጋር የንቅናቄ መድረክ በሸገር ከተማ አስተዳደር እያካሄደ…
በኦሮሚያ ክልል 7 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ግንባታ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ለማሳደግ በ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የተለየዩ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው።
ፕሮጀክቶቹ እየተገነቡ የሚገኙት የውኃ ሽፋኑን ከ81 ወደ 83 በመቶ ለማሳደግ መሆኑ ተገልጿል።
በዚህም ተጨማሪ 2…
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 365 ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡
ከሚመረቁት ሰልጣኞች መካከል 234 የሚሆኑት በህክምናና ጤና ዘርፍ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ የሠለጠኑ…
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባዔ የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የአስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በአስተዳደሩ…
ኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሩሲያ የፓርላማ አባላትን በምክር ቤቱ ተቀብሎ ያነጋገረ ሲሆን፥ ሁለቱ ሀገራት…
ከ410 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እንዲሸሽ አድርገዋል የተባሉ ሰባት ግለሰቦች በሙስና ተከሰሱ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ410 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እንዲሸሽ አድርገዋል የተባሉ አራት የጉሙሩክ ሰራተኞችና ሦሥት አስመጪ ነጋዴዎች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ።
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…