Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በወጪ ንግድ ላይ ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ዙሪያ በወጪ ንግድ ላይ ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በዚህ ወቅት እንዳሉት፥…
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብርን አኅጉር አቀፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ -ግብር አኅጉር አቀፍ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ይህን ዓላማ ይዞ ወደ ሶማሊያ ያቀናው የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክም ሞቃዲሾ ገብቷል፡፡
ልዑኩ በሶማሊያ የኢትዮጵያ…
“ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን እቆማለሁ ድምፄንም አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል በመዲናዋ የተጠራው ህዝባዊ ሰልፍ ደምቆ ሰላማዊ ሆኖ መካሄዱን የከተማዋ አስተዳደር…
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚሊዮኖች የሚቆጠር የአዲስ አበባ ህዝብ በዛሬው እለት ከጫፍ ጫፍ በመነሳት “ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን እቆማለሁ ድምፄንም አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ ማድረጉን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል።
ህዝቡ በዚህ ሰልፍ መልእክቱን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በአኮ ከተማ ያስገነባውን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን አኮ ከተማ ያስገነባውን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መርቀው ከፍተዋል።
ትምህርት ቤቱ የተገነባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጉብኝት ጅማ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጉብኝት ጅማ ከተማ ገቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጅማ የገቡት ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከተለያዩ ሚኒስትሮች ጋር በመሆን ነው።
ልዑኩ ጅማ ሲደርስም በመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና…
የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምጼን አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሄደ።
ህዝባዊ ሰልፉን የሙያ ማህበራት፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ…
አሸባሪው ህወሓት ሶስተኛ ዙር ጦርነት መክፈቱን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊገነዘብ ይገባል – አምባሳደር አደም መሀመድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ ሶስተኛ ዙር ጦርነት መክፈቱን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊገነዘብ እንደሚገባ በቱርክ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሀመድ ገለጹ።
አምባሳደር አደም መሀመድ በኢትዮጵያ ወቅታዊና ሀገራዊ…
አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከተመድ የሰብአዊ መብቶች ቢሮ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ቢሮ ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ ጋር ውይይት አደረጉ።
አምባሳደር ዘነበ ከኮሚሽነር ተርክ ጋር በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት…
በ22 ሚሊየን ብር ወጪ የሚተገበር የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ማሻሻያ ኘሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22 ሚሊየን ብር ወጪ በ8 ክልሎች የሚተገበር የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ማሻሻያ ኘሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡
"አምሪፍ ኼልዝ ኢትዮጵያ እና ጂ ኤስ አይ" በተሰኙ አጋር ድርጅቶች ቅንጅት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ በአምስት ዓመታት…
ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ፑንትላንድ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የፌዴራል እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ ልዑክ ሶማሊያ ፑንትላንድ ገሮዌ ከተማ ገባ።
የኢትዮጵያ ልዑክ ፑንትላንድ ገሮዌ ሲገባ የፑንትላንድ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሰኢድ አብዱላሂ እና ሌሎች ከፍተኛ…