Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የወንድማማችነት መሰረቶችን በማስፋት የአፍሪካን ትስስር ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንድማማችነት መሰረቶችን በማስፋት በተለያዩ ዘርፎች የአፍሪካን ትስስር ማጠናከር እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ ገለጹ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የህዝብ ለህዝብ…

  የግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። በዘንድሮው ክብረ-በዓል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ጎብኚዎች መታደማቸውን በደቡብ ወሎ ዞን የአምባሰል ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ገልጿል፡፡ የንግስ በዓሉን የእምነቱ…

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአሜሪካ ኤምባሲ ፣ የኔዘርላንድስ ኤምባሲ እና የፈረንሳይ ኤምባሲዎች  ለዘንሮድው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…

“ሆረ ፊንፊኔ” የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሆረ ፊንፊኔ” የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በአዲስ አበባ አውደ ርዕይ፣ የፓናል ውይይት እና በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም “ሆረ ፊንፊኔ” ኢሬቻ አባ ገዳዎች፣…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በአፍሪካ ሀገራት የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ በ2ኛው የአፍሪካ ሀገራት የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጉባዔ ላይ በናይጄሪያ አቡጃ እየተሳተፈ ነው፡፡ ጉባኤው በአፍሪካ ከተሞችና ክልሎች መካከል በንግድ፣ በኢንቨስትመንት፣ በከተሞችና…

ኢሬቻ የፍቅር፣ የምስጋና፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል ነው- ዶክተር አብርሀም በላይ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የፍቅር፣ የይቅርታ፣ የምስጋና፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሀም በላይ ገለጸ፡፡ ዶክተር አብርሀም በላይ የዘንድሮውን ኢሬቻ በዓል አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ̎መልካም የኢሬቻ በዓል፣…

በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ተገንብቶ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ1ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተገንብቶ ሥራ ጀመረ፡፡ ፋብሪካው ባሕርዳር ከተማ ላይ የተገነባ ሲሆን በወር ከ125 ሺህ ኩንታል በላይ የእንሰሳት መኖ ያቀነባብራልም ተብሏል፡፡…

የዘንድሮ ኢሬቻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምንሸጋገርበት እና በድል ላይ ድል የምናስመዘግብበት እንዲሆንልን እመኛለሁ -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ ኢሬቻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምንሸጋገርበት እና በድል ላይ ድል የምናስመዘግብበት እንዲሆንልን እመኛለሁ ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት…

ኢትዮጵያ እና ቻድ በአቪዬሽን ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻድ በአቪዬሽን እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሁለቱ ሀገራት ስምምነቱን የተፈራረሙት በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ከሚገኘው 41ኛው የዓለም አቀፉ የሲቪል…

የሀረሪ ክልል ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልላዊ መንግስት የሰላም፣ የእርቅ፣ የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነት እና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላለፈ። በመልዕክቱ ኢሬቻ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት ከመሆኑም ባሻገር…