Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

“መልቲ ቾይዝ ኢትዮጵያ” 400 ወጣቶችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አስገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “መልቲ ቾይዝ ኢትዮጵያ” በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ እና ትምህርታቸውን በተለያየ ምክንያት ያቋረጡ 400 ወጣቶችን በሽያጭ ሠራተኝነት አሰልጥኖ ወደ ሥራ ማስገባቱ ተገለጸ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ…

የኢትዮጵያንና ደቡብ ኮሪያን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በደቡብ ኮሪያ መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የንግድና የኢንቨስትመንት ጉባኤ በደቡብ ኮርያ ቡሳን ተካሂዷል። በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲሁም የኮሪያ-ኢትዮጵያ የንግድ ማህበር በተዘጋጀው…

መካከለኛና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለአዳዲስ ፈጠራና ሥራ ፈጣሪዎች ትኩረት መስጠት አለባቸው–ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአዳዲስ የፈጠራና ሥራ ፈጣሪዎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው መስራት አለባቸው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል አሳሰቡ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት…

ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን ያበረታታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን እንደሚያበረታታ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡…

የመከላከያ ሠራዊት በንጹሃን ላይ ጉዳት ሳያደርስ በከፍተኛ ጥንቃቄ ወታደራዊ አቅሞችን ነጥሎ እርምጃ እየወሰደ ነው – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት በንጹሃን ላይ ጉዳት ሳያደርስ በከፍተኛ ጥንቃቄና የዒላማ ጥራት የህወሓት የሽብር ቡድን ወታደራዊ ዐቅሞች ነጥሎ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። የሕወሓት የሽብር ቡድን ለሦስተኛ ጊዜ ግጭት…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የዕርቅ፣ የሰላም የወንድማማችነት እና የአንድነት ባህል ለሆነው የኢሬቻ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ ሲል መልእክት አስተላልፏል። የኢሬቻ በዓል የክረምቱ…

የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ በተመረጡ መስመሮች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል

የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ በተመረጡ መስመሮች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በተመረጡ መስመሮች የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ…

የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ እና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡ በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ከማድረግ አኳያ የተሠሩ የቅድመ ዝግጅት…

ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው – አቶ ፈቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለጹ። አቶ ፈቃዱ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የኢሬቻ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን፣ ኢትዮጵያዊ አንድነትንና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ሊከበር ይገባል- አባ ገዳዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን፣ ኢትዮጵያዊ አንድነትንና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር አባገዳዎች ጥሪ አቀረቡ።   የቱለማ አባገዳና የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት ፀሐፊ ጎበና ሆላ እንዲሁም የጉጂ አባገዳና የኦሮሞ…