Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በድሬዳዋ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር ማስረሻ በላቸው፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች…

በሸገር ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ የሕዝብ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ሃላፊ…

በጎንደር ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል…

በጅማ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፣ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነመራ ቡሊና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡…

በሀዋሳ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እና የሲዳማ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ በብልጽግና…

በወላይታ ሶዶ የሕዝብ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ኦርዲን በድሪ፣ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ መሥተዳደርና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል…

በባህርዳር ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ ህዝባዊ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ…

በአርባ ምንጭ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ኮንፈረንስ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በኮንፈረንሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና የምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል፡፡ ሀገር አቀፍ የሕዝብ…

በአዳማ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዳማ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ፣ በኦሮሚያ ክልል በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት አስተባባሪ አዲሱ አረጋ፣ የምስራቅና…

በመዲናዋ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 የኢትዮጵያ ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል። በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…