Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊተላለፉ የነበሩ የመገናኛ ሬዲዮኖች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሸዋ ለሚንቀሳቀሰው የሸኔ ሽብር ቡድን ሊተላለፉ የነበሩ የመገናኛ ሬዲዮኖች መያዛቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ÷የመገናኛ ሬዲዮኖቹ የደቡብ ቀጣና በሚል ከሚጠራው የሸኔ የሽብር ቡድን ክንፍ የተላኩ…

አቶ አደም ፋራህ በአክ ፓርቲ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አንካራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአክ ፓርቲ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ቱርክ አንካራ ገብተዋል። በስፍራው ሲደርሱም የአክ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሀመድን ጨምሮ ሌሎች የኤምባሲው የስራ…

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር በኦንላይን የጉዞ ትኬት መቁረጥ የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ለመንገደኞች የጉዞ ትኬት በኦንላይን መቁረጥ የሚያስችል አገልግሎት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ከፈረንጆቹ የካቲት…

ኢትዮጵያና እንግሊዝ ያላቸውን የቆየ ጠንካራ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተካሄደው የቡድን-20 ሃገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ከእንግሊዙ አቻቸው ዴቪድ ላሚ ጋር መክረዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች ለሀገራቱ የጋራ ጥቅም በሚሰሩ…

ሕብረ-ብሔራዊ አንድነትን የመገንባቱ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብልፅግናን የማረጋገጥና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነትን የመገንባቱ ተግባር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ…

የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመተግበር ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመተግበር እና ሀገራዊ ግቦችን ለማሳካት በርብርብ መስራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በሸገር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ኮንፈረንስ ላይ ነው።…

ከማሕበረሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረትና በትብብር ይሰራል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከማሕበረሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረትና በትብብር ይሰራል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ከአዳማ ከተማ፣ ከምስራቅ ሸዋ እና አርሲ ዞኖች የተውጣጡ…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ መርሐ-ግብር ሲያስተምራቸው የነበሩ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጉቼ ጉሌ(ዶ/ር) ፥ ትምህርት የሁሉ ነገር ቁልፍ በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት…

በጅግጅጋ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅግጅጋ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን፣ በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ሃላፊ መሃመድ ሻሌ (ኢ/ር)፣ በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…

በደሴ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደሴ ከተማ ''ከቃል እስከ ባህል'' በሚል መሪ ሃሳብ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማእረግ የኦሮሚያ ክልል የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ሳዳት ነሻ…