Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአሶሳ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና በብልጽግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
በቢሾፍቱ ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ነው።
ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቷ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል።
በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ዜጎች…
በደብረብርሃን ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረብርሃን ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከፍያለው ተፈራ እንዲሁም የብልጽግና…
በቦንጋ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አወሉ አብዲ፣ የጋምቤላ ክልል ምክትል…
ስንጾም የፍቅርና የምህረት ሥራዎችን በመስራት ሊሆን ይገባል – ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ በነገው ዕለት የሚገባውን ዐቢይ ፆም አስመልክተው አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለፋና ዲጂታል በላኩት መልዕክት÷ የዐቢይ…
በነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡
በኮንፈረንሱ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር ዓባይ እንዲሁም ሌሎች…
በሐረሪ ክልል የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡
በኮንፈረንሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር እና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል መላኩ አለበል፣ በብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የፓርቲው ስራ…
የኢትዮጵያ የባህል ቡድን በ38ኛው ሱራጅኩንድ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ተሳተፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የባህል ቡድን በ38ኛው ሱራጅኩንድ ዓለም አቀፍ የሜላ 2025 የዕደ ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ተሳተፈ።
የባህል ቡድኑ የኢትዮጵያን የባህል ብዝሃነት እና ልዩ ልዩ ቅርሶች ለዕይታ ማቅረቡ ተገልጿል።
ቡድኑ የሀገሪቱን ልዩ…
ለስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር መንግሰታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በሐዋሳ ከተማ "ብቃት" የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም የ2ኛ ዙር መዝጊያ እና የ3ኛ ዙርያ ትግበራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና…
ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በባሕርዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዢ…