Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚካሄድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። በዚህም አጠቃላይ 4ሺህ 500 የማህበረሰብ ተወካዮች በመጀመሪያዎቹ 4 ቀናት እንደሚወያዩ ተገልጿል። በቀጣይም…

በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባልደረቦች ለህዳሴው ግድቡ የ26 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባልደረቦች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማጠናቀቂያ የድጋፍ ንቅናቄን በመቀላቀል የ26 ሺህ ዶላር ቦንድ ግዢ ፈጽመዋል:: በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…

የኢትዮጵያንና የኡጋንዳን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን እና የኡጋንዳን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ በተካሄደው 4ኛው የኢትዮጵያ እና የኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን…

የአፋር ህዝብ በለውጡ ዓመታት አበረታች የልማት ድሎችን ተቀዳጅቷል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ህዝብ በለውጡ ሰባት ዓመታት ፈተናዎችን በፅናት በማለፍ አበረታች የልማት ድሎችን መቀዳጀት መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። በሠመራ ከተማ "ትናንት ዛሬና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ ለውጡ እውን…

አዲስ አበባ የዲፕሎማቲክ ማዕከልነቷን የሚያረጋግጡ ስራዎችን ሰርታለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዲፕሎማቲክ ማዕከልነቷን የሚያረጋግጡ ስራዎችን ሰርታለች ሲሉ የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባኤ ተሳታፊዎች ገለጹ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባኤ ተሳታፊ የወጣት ዘርፍ ሚኒስትሮች የአዲስ…

ፌዴራል ፖሊስ ለሕዳሴ ግድብ ከ254 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ማዋጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌዴራል ፖሊስ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቦንድ ግዥን ጨምሮ የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ በማካሄድ ከ254 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በማዋጣት ገቢ ማድረጉን ገለጸ። የፌዴራል ፖሊስ ቃል-አቀባይ ረዳት…

4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከርና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈፀም ያለመ ነው ተብሏል። የውጭ…

መጋቢት 24 የለውጥ ጮራና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 የለውጥ ጮራ መባቻና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡ አቶ አረጋ ከበደ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ሰባት የለውጥ ዓመታትን በድል ተሻግረን የሰነቅናቸውን ታላላቅ…

የብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርሙ አረሙን ከስንዴው እየለየ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው ብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርም አረሙን ከስንዴው እየለየ በአስደናቂ የስኬት መንገድ በመፈጸም ላይ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገራዊ ለውጡን ሰባተኛ ዓመት ስኬታማ ጉዟችንን እያከበርን ባለንበት…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገር ህልውናን በጀግንነቱ ማጽናቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮውን በአስተማማኝ መወጣቱን እና የሀገር ህልውናንም በጀግንነቱ ማጽናቱን አስታወቀ፡፡፡ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ በአቪዬሽን ሙያ ተቋሙን ለማገልገል ወደ አየር ኃይል አካዳሚ ለስልጠና…