ተመራማሪዎች በሰው አንጎል ህብረ-ሕዋስ የሚሰራ ኮምፒውተር ገነቡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሰው አእምሮ በጣም ከፍተኛ እና ውስብስብ የሆነ ምንም ዓይነት ነገር የለም በማለት ከሰው ሰራሽ ኮምፒውተር እንደሚልቅ…
የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ፡፡
ኤክስፖው በዛሬው ዕለት "ፈጠራ፣ ለአቪዬሽን ልህቀት " በሚል መሪ…
በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አማካኝነት በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር የደህንነት ችግሮችን የሚቀርፍ…
ቴስላ ሳይበር ትራክ የኤሌክትሪክ መኪና
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሎን መስክ ኩባንያ ከሆኑት አንዱ ‘ቴስላ አውቶሞቲቭ’ ቴስላ ሳይበር ትራክ የተሠኘ በቅርፅም ሆነ በዓይነት የተለየ የኤሌክትሪክ መኪና…
አፕል አዳዲስ አይፓድና ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፕል ኩባንያ አዲስ ሞዴል የሆኑትን የአይፓድ እና ኮምፒውተር ምርቶችን ገበያ ላይ ለማዋል ዝግጅት መጨረሱን አስታውቋል፡፡
ምርቶቹ…
“ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” ከ40 ዓመታት በኋላ ለዓለም ገበያ ሊቀርብ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም መልክዓ ምድር ግልጋሎት እንዲሠጥ ታስቦ የተሠራው የጃፓኑ “ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” ከ40 ዓመታት በኋላ በይበልጥ ዘምኖ ለዓለም…
የቻይና ዘመናዊ የባህር የውስጥ ለውስጥ አቋራጭ መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ቻይና ጓንግዶንግ ግዛት የተገነባው የቻይና አዲስ የባህር ውስጥ አቋራጭ ዋሻ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁ ተገልጿል።
ወደ 6…
ጎግል አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አካውንቶችን በተያዘው ሳምንት መሰረዝ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎግል ኩባንያ ተከፍተው አገልግሎት ላይ ሳይውሉ የቆዩ አካውንቶችን በተያዘው ሳምንት መሰረዝ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
የሚሰሩዙት…
የቻይናው ኤ አር ጄ 21 ጄትላይነር አውሮፕላን 10 ሚሊየን መንገደኞችን በማጓጓዝ ክብረወሰን አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የተሰራው ኤ አር ጄ 21 ጄትላይነር የመንገደኞች አውሮፕላን በሰባት ዓመት ውስጥ 10 ሚሊየን መንገደኞችን በማጓጓዝ ክብረወሰን…