ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሀገር በቀል ተቋም ገርቶ በማሰልጠን ለሀገር ጥቅም ማዋል ይገባል – ሰለሞን…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሀገር በቀል ተቋም ገርቶ በማሰልጠን ለሀገር ጥቅምና ልማት ማዋል ይገባል ሲሉ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች አማካሪ ሰለሞን ካሳ…
የብሪታኒያ ትልቁ ቤተ-መጻሕፍት በደረሰበት የሣይበር ጥቃት የሰራተኞች የግል መረጃ ሾልኮ ወጣ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪቲሽ ቤተ - መጻሕፍት በፈረንጆች ጥቅምት 31 ባስተናገደው የሳይበር ጥቃት የሰራተኞቼ የግል መረጃ መውጣቱን አረጋግጫለሁ ብሏል።…
በሞባይል ባንኪንግ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና የጥንቃቄ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ምህዳር ይዟቸው ከመጣቸው መልካም አጋጣሚዎች መካከል በየዕለቱ ለምናደርጋቸው ግብይቶች ክፍያ ለመፈጸም ጥሬ ገንዘብ ከመጠቀም ይልቅ…
በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሊተገበሩ የሚገቡ የሳይበር ደኅንነት ማስጠበቂያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ጥቃት÷ ወደ ኮምፒውተር ሥርዓት በአውታረ-መረብ አማካኝነት በመግባት መረጃዎች ላይ ጉዳት ሲደርስ ተፈጸመ የምንለው ክስተት ነው፡፡…
የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድን ለማሳካት የዳታ ማዕከላትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው – በለጠ ሞላ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታደርገውን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት የዳታ ማዕከላትን የማስፋት እና የማጠናከር ስራ እየተሰራ መሆኑን…
ህብረተሰቡ ግላዊ መረጃዎችን ከአጭበርባሪዎች እንዴት መጠበቅ አለበት?
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ሰው የኢንተርኔት ዓለም እውነታዎችን መረዳት እና ማወቅ አለበት፡፡
በኦንላይ የሚደረጉ ግብይቶች፣ የመረጃ ልውውጦች እና…
የስዊድን ኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን ከእንጨት እየገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን የኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች እሽግ እንጨቶችን በማጣበቅ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች እየገነቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በስዊድን የህንጻ…
ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል ተሰራ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል መስራቱ ተሰምቷል፡፡
ለብዙዎች ሞት…
ትውልድና ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘርፈ ብዙ ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ እንዴት መጠቀም ይገባል?
የፓን አፍሪካ አቀንቃኝ ህይዎት አዳነ ከፋና ብሮድካስቲንግ…