ቻይና ህዝቦቼን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀሁ ነው አለች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ህዝቦቿን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀች መሆኗን የሀገሪቱ ስፔስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው እንዳለው፥ በፈረንጆቹ 2030…
ቻይና ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በማደስ ለአገልግሎት እያበቃች ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ዓለምን እየፈተነ የመጣውን የማዕድናት ግብዓት እጥረት ለመቅረፍ ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በመሰብሰብ አድሳ…
ፈጣኑ ተንሳፋፊ ባቡር
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናውያን ‘ፈጣኑን ተንሳፋፊ’ ባቡር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል።
ከአራት ዓመታት በኋላ ሀዲድ ነክሶ መንገደኞችን ይዞ መክነፍ ይጀምራል…
ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን አስተዋወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ (ቴክኖ ሞባይል) የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን በኢትዮጵያ አስተዋወቀ ።
ኩባንያው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ…
በየዓመቱ ለሳተላይት መረጃ ይወጣ የነበረውን 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት አገልግሎት ላይ በመዋሉ በየዓመቱ ለሳተላይት መረጃ ይወጣ የነበረውን 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት…
ድረ-ገጽን ከጥቃት መከላከል የሚያስችሉ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ብሎም በግለሰብ ደረጃ የተለያየ ግልጋሎት የሚሰጡ ድረ‐ገጾች ለመረጃ መዝባሪዎች የጥቃት ኢላማ ሊሆኑ…
ቴክኖ ሞባይል አዳዲስ የስፓርክ 10 ሲርየስ ስልኮችን አስተዋወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቴክኖ ሞባይል የስፓርክ 10 ፣ የስፓርክ 10 ሲ እና የስፓርክ 10 ፕሮ ሞዴሎችን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ አስተዋውቋል፡፡
ኩባንያው በሀገር ውስጥ…
ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠኝ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ (አይ ሲ ቲ) ፍጻሜ…
ቻይና የኮምፒውተር ቁሶች ከአሜሪካው “ማይክሮን” እንዳይገቡ አገደች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካውን የኮምፒውተር ቁሶች አምራች “ማይክሮን” ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ቻይና አገደች፡፡
በተለይ በኩባንያው የሚመረቱ…