የ“ዋትስአፕ” መተግበሪያ የመልዕክት አርትዖት ሊፈቅድ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዋትስአፕ”ተጠቃሚዎቹ የላኳቸውን መልዕክቶች በ15 ደቂቃዎች ውስጥ ማስተካከል እንዲችሉ ሊፈቅድ መሆኑን አስታወቀ፡፡
“ዋትስአፕ”…
የአውሮፓ ኅብረት ሜታ ኩባንያን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቀጣ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓውያንን መረጃ ለአሜሪካ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ኅብረቱ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቅጣት የፌስቡኩ ሜታ ላይ ጣለ፡፡
ኅብረቱ…
ኤሎን መስክ ለትዊተር አዲስ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሾሙ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤሎን መስክ ሊንዳ ያካሪኖን አዲሷ የትዊተር ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አድርገው ሾመዋቸዋል፡፡
የጣሊያን የዘር ሐረግ ያላቸው የ63 ዓመቷ…
የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ስራ ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…
በአንድ ዓመት 20 ድሮኖችን የሠራው ኢትዮጵያዊ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አማኑኤል ባልቻ በደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ምህንድስና መምህር ነው፡፡
በአንድ ዓመት የተለያየ መጠን እና አገልግሎት ያላቸውን…
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሂዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍ ለመገምገም ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ መጋቢት አራት ጀምሮ…
ቻይና “በጣም አስፈላጊ” በሆኑ የቴክኖሎጅ ግኝቶች በቀዳሚነት እየመራች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በደኅንነቱ ዘርፍ እያቆጠቆጡ በመጡ እና “በጣም አስፈላጊ” በሆኑ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ዓለማችንን እየመራች መሆኑ ተገለጸ፡፡…
የሽመና ሥራ ምርታማነትን ከ300 በመቶ በላይ ያሳደገው ቴክኖሎጂ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽመና ሥራን በማቅለል ምርታማነትን ከ300 በመቶ በላይ ያሳደገው በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽን በሀገር ልጆች ተመርቶ…
የአውሮፓ ኮሚሽን ሠራተኞች ቲክቶክ እንዳይጠቀሙ ታገዱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ኮሚሽን ሠራተኞቹን ቲክቶክ እንዳይጠቀሙ አገደ፡፡
መተግበሪያውን ከሞባይላቸውም ሆነ ከኮሚሽኑ መገልገያ ኮምፒውተሮች ላይ…